Fana: At a Speed of Life!

የሀረሪ ክልል መስተዳድር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ፡፡ መስተዳድሩ በዓሉን ሀገራዊ አንድነትን በሚያጠናክርና የክልሉን ሰላምና ልማት በማጠናከር ማክበር እንደሚገባም…

በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱልፈታህ ከኩዌት የጃህራ ግዛት አስተዳዳሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አብዱልፈታህ አብዱላሂ ከኩዌት የጃህራ ግዛት አስተዳዳሪ ናስር አል-ሀጅራፍ ጋር በሁለትዮሽ እና በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ተወያዩ። አምባሳደር አብዱልፈታህ በዚህ ወቅት…

ግንባታው የዘገየው ሃገር አቀፍ የልዩ ተሰጥኦ ማስተማሪያና ማበልጸጊያ ፕሮጀክት ግንባታ አፈጻጸም 91 በመቶ ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቡራዩ ከተማ እየተገነባ ያለው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሃገር አቀፍ የልዩ ተሰጥኦ ማስተማሪያና ማበልጸጊያ ፕሮጀክት ግንባታ አፈጻጸም 91 በመቶ መድረሱ ተረጋገጠ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ልዑካን በቡራዩ ከተማ እየተገነባ ያለውን…

በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በሚያጋጥሙ ችግሮች ላይ ያተኮረ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እና የጠቅላይ ሚኒስትር አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ግርማ ብሩ የሚመራው በውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የሚያጋጥሙ ማነቆዎችን ለመፍታት የተቋቋመው የቅንጅት መድረክ መደበኛ ስብሰባውን…

የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች ተጎጂዎችን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች የጸጥታ ችግር ተከስቶባቸው ወደነበሩ የሃገሪቷ አካባቢዎች በማቅናት ከተጎጂዎችና ከአካባቢ ማኅበረሰብ ጋር ሊወያዩ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤና የኢትዮጵያ የሃገር ሽማግሌዎች መማክርት ዛሬ…