የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ዕዝ ላይ በተፈፀመው ጥቃት የተጎዱ የሠራዊቱ አባላት በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ Tibebu Kebede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አመራር አባላት በሰሜን ዕዝ ላይ በተፈፀመው ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸውን የመከላከያ ሠራዊት አባላት በአዲስ አበባ የጦር ሃይሎች ሆስፒታል ተገኝተው ጎብኝተዋል። ሚኒስቴሩ ጉዳት ደርሶባቸው በሆስፒታሉ ለሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወባ በሽታን እስከ ፈረንጆቹ 2030 ድረስ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ Meseret Demissu Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወባ በሽታን እስከ ፈረንጆቹ 2030 ድረስ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ብሔራዊ ወባን የማጥፋት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ተገለፀ። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ባለፉት ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ በግብይት ወቅት ለኮቪድ 19 ወረርሺኝ ከሚያጋልጡ ሁኔታዎች ራሱን መጠበቅ እንደሚገባው ተገለጸ Meseret Demissu Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገና በአል አስመልክቶ ህብረተሰቡ በግብይት ሂደት ለኮቪድ 19 ወረርሺኝ ከሚያጋልጡ ሁኔታዎች ራሱን መጠበቅና ከአላስፈላጊ መዘናጋቶች ራሱን መጠበቅ እንደሚገባው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። ሚኒስትሩ መልዕክቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና 200 ከፍተኛ የማደግ ብቃት ያላቸው የንግድ ፈጠራ ሀሳቦችን ለማብቃት ውድድር ተዘጋጀ Tibebu Kebede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ሦስት ዓመታት 200 ከፍተኛ የማደግ ብቃት ያላቸው የንግድ ፈጠራ ሀሳቦችን ለማብቃት ዓላማው ያደረገ አገር አቀፍ የሥራ ፈጠራ ሀሳብ ውድድር መርሃግብር የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በትብብር አዘጋጀ፡፡ ብሩህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በበዓል በእንስሳት እርድ ወቅት የሚተላለፉ በሽታዎች ለመከላክል ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ Meseret Demissu Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በበዓል በእንስሳት እርድ ወቅት የሚተላለፉ በሽታዎች ለመከላክል ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ ። በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳት እና አሳ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ፍቅሩ ረጋሳ ÷መጭውን የገና በዓል አስመልክተው…
Uncategorized የሲቪል፣ የፖለቲካ እና ለመብት ጥሰት ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች መብት ላይ ውይይት ተካሄደ Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪል፣ የፖለቲካ እና ለመብት ጥሰት ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች መብት ላይ ውይይት ማካሄዱን ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡ ውይይቱ በዋናነት ትኩረቱን ያደረገው የሶስተኛውን ብሔራዊ የሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሃ ግብር ረቂቅ ሰነድ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጡ የመሀል ተዋናይነትና የዳር ተመልካችነትን አስቀርቷል -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ያለበትን አሁናዊ ሁኔታ በተመለከተ ከሴት አደረጃጀቶች ጋር ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ላይ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ መለሰ አለሙ ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የገና በዓል ሲከበር እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች እንዳይከሰቱ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል– ኮሚሽኑ Feven Bishaw Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ የገና በዓልን ሲያከብር እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች እንዳይከሰቱ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ። የአዲስ አበባ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራና በኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ Feven Bishaw Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና በኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ፡፡ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ዘግይቶ በ2013 ዓ.ም በክልሉ የተሰጠው የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ መደረጉን የየክልሎቹ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በጎንደር ከተማ ለማልማት ጥያቄ አቀረቡ Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ከ3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች በኢንቨስትመንት ለመሰማራት ጥያቄ ማቅረባቸውን የከተማ አስተዳደሩ ገለፀ፡፡ የከተማዋ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ አቶ ባዩ አቡሃይ በአካባቢው ከዓመታት…