የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 322 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 203 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ3 ሺህ 934 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ 322 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 203 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ምሽግ ሲቆፍሩ ነበር ተብለው የተጠረጠሩት ሌተናል ኮሎኔል ኤፍሬም የህወሓት ቡድን አስገድዷቸው ምሽግ ሲቆፍሩ እንደነበር ለችሎት ገለጹ Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለህወሓት ጸረ ሰላም ቡድን ምሽግ ሲቆፍሩ ነበር ተብለው የተጠረጠሩት ሌተናል ኮሎኔል ኤፍሬም አብርሃ የህወሓት ቡድን አስገድዷቸው ምሽግ ሲቆፍሩ እንደነበር ለችሎቱ ገለጹ። ተጠርጣሪው የመከላከያ የኮንስትራከሽን ዶዘር ኦፕሬተር የሆኑት ሌተናል ኮሎኔል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሕንድ ግንኙነታቸውን ለማጎልበት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰላም እና የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ ከሕንድ አምባሳደር ሮበርት ሸትኪንቶንግ እና ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጎልበት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቀሌ ከተማ አሽከርካሪዎች በነዳጅ እጥረት ምክንያት መንቀሳቀስ መቸገራቸውን አመለከቱ Meseret Demissu Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቀሌ ከተማ ባጋጠማቸው የነዳጅ እጥረት ምክንያት ተንቀሳቅሰው ለመስራት መቸገራቸውን አሽከርካሪዎች ተናገሩ። የመቀሌ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር በበኩሉ ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች ከጅቡቲ እየመጡ በመሆኑ ችግሩ እንደሚቃለል አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የወይዘሪት አጊቱ አስክሬን ቤተሰቦቿ እና የከተማ አስተዳደሩ ዝግጁ ሲሆኑ እንደሚመጣ ገለጸ Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የወይዘሪት አጊቱ ጉደታ አስክሬን ቤተሰቦቿ እና የከተማ አስተዳደሩ ዝግጁ ነን ባሉበት ጊዜ እንደሚመጣ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጣሊያን ሃገር በግፍ የተገደለችውን የወይዘሪት አጊቱ ጉደታ አስክሬን በትውልድ ቦታዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክርስትና እምነት ተከታዮች የገና በአል ሲያከብሩ በመረዳዳት እና የሌለውን በመደገፍ ሊሆን ይገባል- የደቡብ እና የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድሮች Meseret Demissu Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክርስትና እምነት ተከታዮች መጭውን የገና በአል ሲያከብሩ በመረዳዳት እና የሌለውን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የደቡብ እና የሶማሌ ክልል ምክትል ርሳነ መስተዳድሮች ገለጹ። ምክትል ርሳነ መስተዳድሮቹ ከፋናብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን አባላት 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ዓመታዊ መዋጮ ተሰበሰበ Meseret Demissu Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27 ቀን 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ ከማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን አባላት 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ዓመታዊ መዋጮ መሰብሰቡን አስታወቀ። በዚህ ዓመት የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ተጠቃሚ ዜጎችን ቁጥር ወደ 40…
የሀገር ውስጥ ዜና የበጎ ፍቃድ አገልግሎት እንቅስቃሴ የአብሮነታችን ማሳያ ነው – ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከተማዋ የአቅመ ደካማ ነዋሪዎችን ቤት ማደስ እና ሌሎች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተግባራት የአብሮነታችን ማሳያ መሆናቸውን ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በጉለሌ ክፍለከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የከባቢ አየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እየተከናወኑ የሚገኙ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን ህብረተሰቡ አጠናክሮ መቀጠል አለበት- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Meseret Demissu Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል የከባቢ አየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እየተከናወኑ የሚገኙ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን ህብረተሰቡ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ፡፡ “የተፋሰስ ልማት ለግብርና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የባህረ ሰላጤው ሃገራት ኳታር ላይ የጣሉት ማዕቀብ እንዲያበቃ የስምምነት ሰነድ ፈረሙ Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህረ ሰላጤው ሃገራት ኳታር ላይ የጣሉት ማዕቀብ እንዲያበቃ የዓረብ ሃገራት የትብብር መድረክ ላይ የስምምነት ሰነድ መፈረማቸውን አስታወቁ፡፡ ለሦስት ዓመታት የቀጠለው ማዕቀብ እንዲነሳ ስምምነት የፈረሙት በሳዑዲ ዓረቢያ የዓረብ ሃገራት የትብብር…