የኢጉ አቡ አባ ገዳዎች ለኦነግ ሸኔ ድጋፍ የሚያደርጉና የቡድኑ ተላላኪዎች ከማህበራዊ ጉዳዮች እንዲገለሉ ወሰኑ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍቢሲ)በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን የደገምና ወረጃርሶ ወረዳ ነዋሪዎች በአካባቢው ጉዳት እያደረሰ የሚገኘውን የኦነግ ሸኔ አባላትን አውግዘዋል።
በዚህም የኢጉ አቡ አባ ገዳዎች ደንብ አውጥተዋል፡፡
በደንቡ መሰረትም ለኦነግ ሸኔ…