የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከተለያዩ ከተሞች ነዋሪዎች ጋር ተወያየ Feven Bishaw Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተደዳር ከዛላምበሣ፣ ውቅሮ፣ አዲግራት እና ዕዳጋ ሐሙስ ከተሞች ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያየ፡፡ በውይይቱ ነዋሪዎቹ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ጎን በመሆን ለዘላቂ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ይዞ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Tibebu Kebede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በርካታ ሐሰተኛ የደቡብ አፍሪካ የገንዘብ ኖቶችና በተለያዩ የሂሳብ ደብተሮች ላይ ከ184 ሺህ ብር በላይ ይዞ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ግለሰቡ በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው አውቶብስ…
ስፓርት የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማኅበር ለጠ/ሚ ዐቢይ የአህጉሩን ከፍተኛ የስፖርት ሽልማት አበረከተ Abrham Fekede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር /አኖካ/ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአህጉሩን ከፍተኛ የስፖርት ሽልማት /ኦርደር ኦፍ ሜሪት/ አበረከተ። ሽልማቱ የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ለኦሎምፒክ ስፖርት ማደግ ለሚያበረክቱት አስተዋጽኦ እውቅና የሚሰጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአረንጓዴ አሻራ የተተከሉ የአቮካዶና የሙዝ ችግኞች መሻሻል እያሳዩ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ የተተከሉ የአቮካዶና የሙዝ ችግኞች መሻሻል እያሳዩ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ላይ ዜጎች ለልማት ቁርጠኛ መሆናቸው የሚያጠራጥር አይደለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርሲቲዎች ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ Abrham Fekede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲዎች ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ በአዳማ ከተማ ውይይት መካሄዱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ በስራ ላይ የሚገኘው የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል መንግስት ተግባር ወንጀለኞችን ለህግ ማቅረብ፣ ህግና ስርዓት ማስከበርና መልሶ ማቋቋም ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት Tibebu Kebede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል በአሁኑ ወቅት የሚያከናውናቸው ተግባራት ወንጀለኞችን ለህግ ማቅረብ ህግና ስርዓት ማስከበርና መልሶ ማቋቋም መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ፅህፈት ቤቱ በትግራይ ክልል የህግ ማስከበር እርምጃው…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ተወካዮች በአዲስ አበባ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Feven Bishaw Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ተወካዮች በአዲስ አባባ ከተማ በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመስቀል አደባባይ በመገኘት ለብሔር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ወቅታዊ ሁኔታ የተመለከተ ጉብኝት ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ምክትል ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እንድሪስ የተመራ የልዑክ ቡድን በጄዳ የሥራ ጉብኝት አድርጓል። ጉብኝቱ በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጉዳይ በቅርበት ለማየትና የማህበረሰቡን ችግሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ ከ5 እስከ 8ኛ ክፍል የገጽ ለገጽ ትምህርት ተጀመረ Abrham Fekede Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የ2013 የትምህርት ዘመን ከ5 እስከ 8ኛ ክፍል የገጽ ለገጽ ትምህርት በዛሬው ዕለት ተጀመረ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በንፋስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህንድ ባልታወቀ በሽታ ምክንያት በርካቶች ሆስፒታል ገቡ Feven Bishaw Dec 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ምክንያት በርካታ ሰዎች ሆስፒታል መግባታቸው ተሰማ፡፡ በሃገሪቱ ደቡባዊ ግዛት አንድራ ፕራዴሽ ውስጥ ምንነቱ ባልታወቀው በሽታ ቢያንስ አንድ ሰው ለህልፈት ሲዳረግ 227 ሰዎች ሆስፒታል ገብተዋል ነው የተባለው ፡፡…