ፋና 90 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለበዓሉ ዝግጅቱን አጠናክሮ መቀጠሉን አስታውቆ ህብረተሰቡ በተቻለው መጠን ህገ ወጥ እርድን ከመፈጸም እንዲቆጠብ አሳስቧል Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=SBUwzdyNrKg
ፋና 90 ከሊቀ ማዕምራን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ጋር የተደረገ ቆይታ Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=h3L0t8K4U8E
የሀገር ውስጥ ዜና የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች ተጎጂዎችን ሊጎበኙ ነው Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች የጸጥታ ችግር ተከስቶባቸው ወደነበሩ የሃገሪቷ አካባቢዎች በማቅናት ከተጎጂዎችና ከአካባቢ ማኅበረሰብ ጋር ሊወያዩ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤና የኢትዮጵያ የሃገር ሽማግሌዎች መማክርት ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 322 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 203 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ3 ሺህ 934 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ 322 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 203 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ምሽግ ሲቆፍሩ ነበር ተብለው የተጠረጠሩት ሌተናል ኮሎኔል ኤፍሬም የህወሓት ቡድን አስገድዷቸው ምሽግ ሲቆፍሩ እንደነበር ለችሎት ገለጹ Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለህወሓት ጸረ ሰላም ቡድን ምሽግ ሲቆፍሩ ነበር ተብለው የተጠረጠሩት ሌተናል ኮሎኔል ኤፍሬም አብርሃ የህወሓት ቡድን አስገድዷቸው ምሽግ ሲቆፍሩ እንደነበር ለችሎቱ ገለጹ። ተጠርጣሪው የመከላከያ የኮንስትራከሽን ዶዘር ኦፕሬተር የሆኑት ሌተናል ኮሎኔል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሕንድ ግንኙነታቸውን ለማጎልበት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰላም እና የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ፤ ከሕንድ አምባሳደር ሮበርት ሸትኪንቶንግ እና ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጎልበት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቀሌ ከተማ አሽከርካሪዎች በነዳጅ እጥረት ምክንያት መንቀሳቀስ መቸገራቸውን አመለከቱ Meseret Demissu Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቀሌ ከተማ ባጋጠማቸው የነዳጅ እጥረት ምክንያት ተንቀሳቅሰው ለመስራት መቸገራቸውን አሽከርካሪዎች ተናገሩ። የመቀሌ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር በበኩሉ ነዳጅ የጫኑ ቦቴዎች ከጅቡቲ እየመጡ በመሆኑ ችግሩ እንደሚቃለል አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የወይዘሪት አጊቱ አስክሬን ቤተሰቦቿ እና የከተማ አስተዳደሩ ዝግጁ ሲሆኑ እንደሚመጣ ገለጸ Abrham Fekede Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የወይዘሪት አጊቱ ጉደታ አስክሬን ቤተሰቦቿ እና የከተማ አስተዳደሩ ዝግጁ ነን ባሉበት ጊዜ እንደሚመጣ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጣሊያን ሃገር በግፍ የተገደለችውን የወይዘሪት አጊቱ ጉደታ አስክሬን በትውልድ ቦታዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክርስትና እምነት ተከታዮች የገና በአል ሲያከብሩ በመረዳዳት እና የሌለውን በመደገፍ ሊሆን ይገባል- የደቡብ እና የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድሮች Meseret Demissu Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክርስትና እምነት ተከታዮች መጭውን የገና በአል ሲያከብሩ በመረዳዳት እና የሌለውን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የደቡብ እና የሶማሌ ክልል ምክትል ርሳነ መስተዳድሮች ገለጹ። ምክትል ርሳነ መስተዳድሮቹ ከፋናብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን አባላት 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ዓመታዊ መዋጮ ተሰበሰበ Meseret Demissu Jan 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27 ቀን 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ ከማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን አባላት 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ዓመታዊ መዋጮ መሰብሰቡን አስታወቀ። በዚህ ዓመት የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ተጠቃሚ ዜጎችን ቁጥር ወደ 40…