Fana: At a Speed of Life!

የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የወይዘሪት አጊቱ አስክሬን ቤተሰቦቿ እና የከተማ አስተዳደሩ ዝግጁ ሲሆኑ እንደሚመጣ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 27፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የወይዘሪት አጊቱ ጉደታ አስክሬን ቤተሰቦቿ እና የከተማ አስተዳደሩ ዝግጁ ነን ባሉበት ጊዜ እንደሚመጣ ገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጣሊያን ሃገር በግፍ የተገደለችውን የወይዘሪት አጊቱ ጉደታ አስክሬን በትውልድ ቦታዋ…

የክርስትና እምነት ተከታዮች የገና በአል ሲያከብሩ በመረዳዳት እና የሌለውን በመደገፍ ሊሆን ይገባል- የደቡብ እና የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድሮች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የክርስትና እምነት ተከታዮች መጭውን የገና በአል ሲያከብሩ በመረዳዳት እና የሌለውን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የደቡብ እና የሶማሌ ክልል ምክትል ርሳነ መስተዳድሮች ገለጹ። ምክትል ርሳነ መስተዳድሮቹ ከፋናብሮድካስቲንግ…

ከማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን አባላት 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ዓመታዊ መዋጮ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27 ቀን 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ ከማህበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድህን አባላት 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ዓመታዊ መዋጮ መሰብሰቡን አስታወቀ። በዚህ ዓመት የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን ተጠቃሚ ዜጎችን ቁጥር ወደ 40…

የበጎ ፍቃድ አገልግሎት እንቅስቃሴ የአብሮነታችን ማሳያ ነው – ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከተማዋ የአቅመ ደካማ ነዋሪዎችን ቤት ማደስ እና ሌሎች የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ተግባራት የአብሮነታችን ማሳያ መሆናቸውን ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ምክትል  ከንቲባዋ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በጉለሌ ክፍለከተማ…

በክልሉ የከባቢ አየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እየተከናወኑ የሚገኙ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን ህብረተሰቡ አጠናክሮ መቀጠል አለበት- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል የከባቢ አየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል እየተከናወኑ የሚገኙ የተፋሰስ ልማት ስራዎችን ህብረተሰቡ አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ፡፡ “የተፋሰስ ልማት ለግብርና…

የባህረ ሰላጤው ሃገራት ኳታር ላይ የጣሉት ማዕቀብ እንዲያበቃ የስምምነት ሰነድ ፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህረ ሰላጤው ሃገራት ኳታር ላይ የጣሉት ማዕቀብ እንዲያበቃ የዓረብ ሃገራት የትብብር መድረክ ላይ የስምምነት ሰነድ መፈረማቸውን አስታወቁ፡፡ ለሦስት ዓመታት የቀጠለው ማዕቀብ እንዲነሳ ስምምነት የፈረሙት በሳዑዲ ዓረቢያ የዓረብ ሃገራት የትብብር…

በሰሜን ዕዝ ላይ በተፈፀመው ጥቃት የተጎዱ የሠራዊቱ አባላት በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አመራር አባላት በሰሜን ዕዝ ላይ በተፈፀመው ጥቃት ጉዳት የደረሰባቸውን የመከላከያ ሠራዊት አባላት በአዲስ አበባ የጦር ሃይሎች ሆስፒታል ተገኝተው ጎብኝተዋል። ሚኒስቴሩ ጉዳት ደርሶባቸው በሆስፒታሉ ለሚገኙ…

የወባ በሽታን እስከ ፈረንጆቹ 2030 ድረስ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወባ በሽታን እስከ ፈረንጆቹ 2030 ድረስ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ብሔራዊ ወባን የማጥፋት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ተገለፀ። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ባለፉት ዓመታት…

ህብረተሰቡ በግብይት ወቅት ለኮቪድ 19 ወረርሺኝ ከሚያጋልጡ ሁኔታዎች ራሱን መጠበቅ እንደሚገባው ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገና በአል አስመልክቶ ህብረተሰቡ በግብይት ሂደት ለኮቪድ 19 ወረርሺኝ ከሚያጋልጡ ሁኔታዎች ራሱን መጠበቅና ከአላስፈላጊ መዘናጋቶች ራሱን መጠበቅ እንደሚገባው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። ሚኒስትሩ መልዕክቱን…

200 ከፍተኛ የማደግ ብቃት ያላቸው የንግድ ፈጠራ ሀሳቦችን ለማብቃት ውድድር ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ሦስት ዓመታት 200 ከፍተኛ የማደግ ብቃት ያላቸው የንግድ ፈጠራ ሀሳቦችን ለማብቃት ዓላማው ያደረገ አገር አቀፍ የሥራ ፈጠራ ሀሳብ ውድድር መርሃግብር የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በትብብር አዘጋጀ፡፡ ብሩህ…