Fana: At a Speed of Life!

በመተከል ዞን የተፈጠረው ችግር የሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የተፈጠረው ችግር ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን የማስተጓጎል ዓላማ ያለው መሆኑን በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ተናገሩ። በጠቅላይ ሚኒስትር…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ከፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ከፋሲል ከነማ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ። የባህርዳር ከተማ ግቦች ባየ ገዛኸኝ በጨዋታ በ76ኛው ደቂቃ ምንይሉ ወንድሙ በፍጹም ቅጣት ምት 81ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል። ፋሲል…

የአርቲስት ባዩሽ አለማየሁ  የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደራሲ አዘጋጅና ተዋናይት ባዩሽ አለማየሁ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። የአርቲስት ባዩሽ የቀብር ሰነ ስርዓት ወዳጅ ፣ ዘመዶቿ እና አርቲስቶች እንዲሁም አድናቂዎቿ በተገኙበት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል። አርቲስቷ…

ኢትዮጵያ ለ20 በመቶ ዜጎቿ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ለመስጠት ዝግጅት እያደረገች ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ክትባት ማስገባት የሚያስችሉ የላቦራቶሪና ሌሎች ዝግጅቶችን ስታጠናቅቅ 20 በመቶ ዜጎቿ ላይ ክትባቱን እንደምትጀምር የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ አስታወቁ። ክትባቱ መስጠት ሲጀመር ለቫይረሱ ተጋላጭ…

ብርሃኑ ግዛው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። አሰጣኝ ብርሃኑ ግዛው በአንድ አመት ውል ነው የሉሲዎቹ አሰልጣኝ በመሆን ፊርማቸውን ያስቀመጡት። ከፌስቡክ…

ሀዋሳና ወሎ ዩኒቨርስቲዎች ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አስመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀዋሳና ወሎ ዩኒቨርስቲዎች  በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቀዋል። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 6 ሺህ 263 ተማሪዎች ነው በዛሬው ዕለት…

ባለፉት 6 ወራት ከማዕድን ዘርፍ ከ340 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከማዕድን ዘርፍ ከ340 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት 6 ወራት በ2013 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን ዋና ዋና ትግባራት ከተጠሪ ተቋማት፣…

የኦሮሚያ ክልል የግብርና ምርቶች አውደ ርዕይ እና ባዛር በአዳማ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የግብርና ምርቶችን የሚያስተዋውቅ አውደ ርዕይ እና ባዛር በአዳማ ከተማ ተከፈተ፡፡ አውደ ርዕይ እና ባዛሩ የክልሉ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት በአዳማ ከተማ አባገዳ አዳራሽ ተከፍቷል፡፡…

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽነትን ለማረጋገጥና ሃገራዊ የኤሌክትሪክ ሽፋንን ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግና ሃገራዊ የኤሌክትሪክ ሽፋንን ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተፈጥሮ…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከታመ ወላይታ ዲቻን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስተኛው ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቶታል፡፡ ረፋድ ላይ በተደረገው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ወላይታ ዲቻን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ አስቻለው ግርማ እና ሙህዲን ሙሳ ለድሬዳዋ ከተማ የድል ጎሎቹን…