የሀገር ውስጥ ዜና አንደኛው ዙር ምክንያታዊ የወጣቶች የውይይትና ሙግት መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንደኛው ዙር ምክንያታዊ የወጣቶች የውይይትና ሙግት መድረክ በሶስት ክልሎች ተካሄዷል፡፡ ምክንያታዊና በእውቀት ላይ የተመሰረተ የወጣት ማህበረሰብ መገንባትን ዓላማው ያደረገና ምሁራን ወጣቶች የሚሳተፋበት ነጻ የውይይትና ሙግት መድረክ በኦሮሚያ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከቻይናው ተቋራጭ ሲ ሲ ኢ ሲ ሲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከቻይናው ተቋራጭ ሲ ሲ ኢ ሲ ሲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ የባቡር መስመርን አዋሽ ከሚገኘው የነዳጅ ማጠራቀሚያ ዴፖ ጋር የሚያገናኝ ሲሆን ለመጫኛና ለማራገፊያ አገልግሎት የሚያስፈልጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ59 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው አንድ ሳምንት ከ59 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ ልዩ ገቢ እና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በፍተሻ፣ በብርበራ እና በተሽከርካሪ ክትትል በማድረግ መያዙን የገቢዎች ሚስቴር አስታወቀ፡፡ ከተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 87 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለሰባተኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 87 የህክምና ዶክተሮችን አስመረቀ፡፡ ከተመራቂዎች መካከል 32 ሴቶች ሲሆኑ፥ ተመራቂዎች ባለፉት ዘጠኝ ወራት ኮቪድ-19 ለመከላከልና ለማከም በተሠራው ሥራ ከፍተኛ…
Uncategorized “የምክንያታዊ ወጣት መድረክ” በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዲስ አበባ ተካሄደ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የምክንያታዊ ወጣት መድረክ" በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዲስ አበባ ተካሄደ። በኦሮሞ ባህል ማዕከል እየተካሄደ በሚገኘው በዚሁ መድረክ ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካበቢዎች የተውጣጡ ከ300 በላይ ወጣቶች ተሳትፈውበታል። መድረኩ "የሀገረ…
ቢዝነስ በላፍቶ የአትክልት እና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከል የተረጋጋ የግብይት እንቅስቃሴ በመካሄድ ላይ መሆኑን ነጋዴዎች ተናገሩ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ዘመናዊ የአትክልት እና ፍራፍሬ የገበያ ማዕከላት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ገለፀ ። ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች አዲሱን የላፍቶ የአትክልት እና ፍራፍሬ የገበያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፕሮግራሞቻቸውን በሰላማዊ መንገድ ማቅረብ ይችላሉ – አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ Tibebu Kebede Jan 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከለውጡ ወዲህ በፍትህ ተቋማት፣በዴሞክራሲ ግንባታና በሰብአዊ መብት አያያዝ ላይ ጥሩ ስራዎች ቢሰሩም መሻሻል ያለባቸው ስራዎች እንዳሉ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ ተናገሩ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ እንደገለፁት ክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 388 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል Feven Bishaw Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5 ሺህ 810 የላቦራቶሪ ምርመራ 388 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 124 ሺህ 652 ደርሷል።…
የዜና ቪዲዮዎች የቀደሙ የምርጫ ስህተቶችን ላለመድገም ከወዲሁ እየሰራን ነው- ፖለቲኞች Feven Bishaw Jan 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZRVYaYCWtoU
የዜና ቪዲዮዎች አዲሱ የትራንሰፖርት አደረጃጀት መመሪያና ያስከተለው ውዝግብ Feven Bishaw Jan 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=5F2NPqWv80s