Fana: At a Speed of Life!

በመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች የተጀመረውን ድጋፍ ለማጠናከር ከከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች የተጀመረውን ድጋፍ ለማጠናከር ከከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ጋር ውይይት አካሂደዋል። የአሶሳ ከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ ባለሃብቶችና የተለያዩ የህብረተሠብ ክፍሎች በመተከል…

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1ለ 0 አሸንፏል፡፡ ዳዊት ተፈራ ለሲዳማ ቡና በ36ኛው ደቂቃ ጎል አስቆጥሯል። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…

የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህልውና ለመጠበቅ በተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ሥራ ላይ ሁሉም አካል ርብርብ ሊያደርግ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ…

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ህልውና ለመጠበቅ በተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ሥራ ላይ ሁሉም አካል ርብርብ ሊያደርግ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር አሳሰቡ፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2013 ዓ.ም የበጋ…

በምዕራብ ወለጋ ዞን ኦነግ ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ኦነግ ሸኔን የሚቃወሙ ሰልፎች ተካሄዱ። በዞኑ የጊምቢ፣ ጃርሶ እና ቦጂ ጮቆርሳ ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን በማውገዝ ሰልፍ አካሂደዋል። ነዋሪዎቹ ቡድኑ በሰው ሕይወት እና ንብረት ላይ የሚያደርሰውን…

ምክንያታዊ የወጣቶች የውይይትና ሙግት መድረክ በአማራ ክልል ደረጃ በባህር ዳር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብልጽግና ወጣቶች ሊግ አዘጋጅነት በሀገር አቀፍ ደረጃ በከተሞች እየተካሄደ ያለው አንደኛው ዙር ምክንያታዊ የወጣቶች የውይይትና ሙግት መድረክ ዛሬ በአማራ ክልል ደረጃ በባህር ዳር ተጀመረ። በመድረኩ ከክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ…

4ኛው ዙር የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን በተለያዩ የሀገራችን ክልል ከተሞች ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)4ኛው ዙር የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን በተለያዩ የሀገራችን ክልል ከተሞች ተከብሯል። በአዲስ አበባ ከቤቴል እስከ አንፎ አደባባይ መንገድ ላይ በተለያዩ ሁነቶችና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች፣ የእግርና የብስክሌት ጉዞ እንዲሁም በመከላከያ ማርች ባንድ…

2ኛው ከተማ አቀፍ የሰላም ንቅናቄ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በየካ ክ/ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 2ኛው ከተማ አቀፍ የሰላም ንቅናቄ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአዲስ አበባ ተካሄደ። 2ኛው ከተማ አቀፍ የሰላም ንቅናቄ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ዛሬ በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ተካሄዷል። የአካል ብቃት…

ክልል አቀፍ የህብረተሰብ ተሳትፎ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)"የአካል ብቃት እንቅስቃሴን በማስፋፋት በአካሉ የዳበረ ፣ በአዕምሮው የበለፀገ ፣ ጤንነቱ የተጠበቀ ብቁና ንቁ ማህበረሰብ ለመፍጠር እንተጋለን" በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ የማስ ስፖርት የማህበረሰብ አቀፍ እንቅሰቃሴ ተካሂዷል። የወላይታ ዞን…

የኦሮሚያ ክልል ዛሬ ለአርሶ እና አርብቶ አደሮች እንዲሁም ለዘርፉ ተዋናዮች እውቅና ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኦሮሚያ ክልል ለ607 ግንባር ቀደም አርሶ እና አርብቶ አደሮች እንዲሁም ለዘርፉ ተዋናዮች እውቅና ሰጥቷል። የዕውቅናና የሽልማት ፕሮግራሙ ዛሬ በአዳማ ከተማ አባ ገዳ አዳራሽ ተካሂዷል። በመርሀ ግብሩ ላይ የክልሉ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር…