የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጀርመን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ተወያዩ Abrham Fekede Dec 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቲፈን አኦር የተመራ ልዑካን ቡድን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ በውይታቸውም ሁለቱ ሀገራት ቀደምም ሲል…
ፋና 90 አካል ጉዳተኞችን ያላማከሉት መሠረተ ልማቶች Meseret Demissu Dec 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=TRDxCMNc0yo
ፋና 90 የስምንተኛ ክፍል ክልል አቀፉ ፈተኛ ጅማሮ በአዲስ አበባ Meseret Demissu Dec 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=GiNbfdNpcEM
ፋና 90 ተምሳሌቷ የጥበብ ሴት፤- አለም ጌታቸው Meseret Demissu Dec 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5v9NJf5VVFg
ፋና 90 በትግራይ ክልል ህብረተሰቡ ወደ ቀደመ ኑሮው በመመለስ ላይ ነው Meseret Demissu Dec 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=226bLbBXi6A
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል ከ18 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት በቃ Abrham Fekede Dec 3, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል ፑኝውዶ ከተማ ከ18 ሚሊየን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት በቃ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የውሃ ፕሮጀክቱን በመረቁበት ወቅት በክልሉ ቀደም ሲል ተጀምረው በተለያዩ…
ቢዝነስ ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ512 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የብድርና ዕርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Dec 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ መካከል የ512 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የብድርና ዕርዳታ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴና የዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ዑስማን ዲዮን ተፈራርመውታል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች “እኔ አንድ ግለሰብ ብሞት ችግር የለውም፤ ጦሩ እንዲተርፍ ነው የፈለኩት!” -ከሃዲውን ኮሎኔል በቁጥጥር ስር ያዋለችው ጀግናዋ ምክትል አስር… Tibebu Kebede Dec 3, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=7-IwzR_i13c
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄር ብሄረሰቦች አውደ ርዕይ የመክፈቻ ስነ ስርአት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ15ኛው የኢትዮጵያ የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀንን በማስመልከት የብሄር ብሄረሰቦች አውደ ርዕይ የመክፈቻ ስነስርአት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሄደ፡፡ “ህብረ ብሔራዊ አንድነትና እኩልነት ለጋራ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ቀኑ የሚከበር…