Fana: At a Speed of Life!

ፕሮፌሰር ሂሩት ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኮሚሽነርነት በእጩነት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኮሚሽነርነት በእጩነት ቀረቡ። በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ  ኢትዮጵያን በመወከል  ለአፍሪካ ህብረት የትምህርት፣ ሳይንስ፣…

በኦሮሚያ ክልል የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል መከሰቱን ኮሚሽኑ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል በተከሰተ የፀጥታ መደፍረስ የተሳተፉ ሰዎችና ቡድኖች በሲቪል ሰዎች ላይ ያደረሷቸው ጥቃቶች በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል…

የኢትዮጵያ የማዕድን ልማት ማዕከል ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ‘የኢትዮጵያ የማዕድን ልማት ማዕከል' በሚል በማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር ወጣኝነት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢንጂነሪንግ ትምህርት ቤት መቋቋሙን የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ፡፡…

በደብረ ማርቆስ ከተማ በተከሰተ የእሳት አደጋ በ48 የንግድ ሱቆች ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር በተነሳ የእሳት አደጋ በ48 የንግድ ሱቆች ላይ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር አጃናው አዲስ  የእሳት አደጋው የደረሰው በጉልት ገበያ አዳራሽ መሆኑን…

በህገ ወጥ አዘዋዋሪዎች ድንበር ሲያቋርጡ የነበሩ 11 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ወደ ደቡብ አፍሪካ ለመጓዝ ድንበር በማቋረጥ ላይ የነበሩ 11 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሱን በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያውያኑ በህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች…

የተማሪዎችን የፈጠራ ውጤቶች በአግባቡ መምራት የሚያስችል ረቂቅ መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በምህንድስና፣ በጥበብና ሂሳብ ዘርፍ የሚቀርቡ የተማሪዎችን የፈጠራ ስራዎች ከዚህ በፊት ከነበረው አሰራር ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ረቂቅ መመሪያ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ መመሪያው ተወዳዳሪዎች…

ጠ/ሚ ዐቢይ የፈረንጆቹን አዲስ አመት አስመልክተው መልካም ምኞታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ለወዳጆቻችን እና ለአጋሮቻችን ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ” ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት 2021 ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ተስፋ እና ጥብዐት…

የዲክኒል – ዳጉር መንገድን ከ43 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የዲክኒል - ዳጉር መንገድን ከ43 ሚሊየን ዶላር በላይ የኮንትራት ዋጋ የዲዛይንና የግንባታ ስራ ለማከናወን ከጂቡቲ ወደቦች ኮሪደር ጋር ተፈራረመ፡፡ የኮንትራት ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን…

የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክን ጨምሮ በአማራ ክልል የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክን ጨምሮ ሌሎች በአማራ ክልል የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን በቅርበት መደገፍ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተካሄደ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ የተመራ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስ…

ተጨማሪ 408 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5 ሺህ 547 የላቦራቶሪ ምርመራ 243 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 124 ሺህ 264 ደርሷል።…