የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫ ቦርድ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት ተካሄደ Abrham Fekede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ቦርድ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡ የቦርዱ ሰበሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ የፓርቲዎቹን መገኘት አመስግነው፤ ፓርቲዎቹ በረቂቅ መመሪያዎቹ ላይ ያላቸውን ገንቢ አስተያየቶች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ህብረትና ብሪታንያ በይፋ ተለያዩ Tibebu Kebede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቋ ብሪታንያ እና የአውሮፓ ህብረት በይፋ ተለያይተዋል፡፡ ሃሙስ ከእኩለ ሌሊት በኋላም ብሪታንያ የአውሮፓ ህብረትን ህግ መከተል ያቆመች ሲሆን፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰንም ሃገራቸው ነፃነቷን በእጇ ይዛለች ሲሉ ተደምጠዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር እርምጃ የታጠቁ ሃይሎች እጃቸውን እየሰጡ ነው Meseret Demissu Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን እየተወሰደ ባለው የህግ ማስከበር እርምጃ በርካታ የታጠቁ ሃይሎች እጃቸውን ለጸጥታ ሃይሉ እየሰጡ መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረ ኃይል አስታወቀ። የህግ ማስከበርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የጎረቤቶቿን ሰላም የምትመኝ ብቻ ሳትሆን የልጆቿን ህይወት ጭምር እየገበረች ሰላማቸውን የምትጠብቅ ናት – አምባሳደር ሬድዋን Tibebu Kebede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የጎረቤቶቿን ሰላምና ብልፅግና የምትመኝ ብቻ ሳትሆን የልጆቿን ህይወት ጭምር እየገበረች ሰላማቸውን የምትጠብቅ መሆኗን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳር ሬድዋን ሁሴን ገለፁ። የአውሮፓውያኑን ዘመን አቆጣጠር ለሚያከብሩ ባስተላለፉት…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን አሸነፈ Feven Bishaw Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሰበታ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ፡፡ ለኢትዮጵያ ቡና አቡበክር ናስር ሁለት እንዲሁም ሃብታሙ ታደሰ አንደኛውን ጎል አስቆጥረዋል፡፡ የሰበታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሩሲያ በትግራይ ክልል የተጎዱ መሰረተ ልማቶችን ለመጠገን በሚደረገው ጥረት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች Abrham Fekede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌት ተረኪን ሃገራቸው በትግራይ ክልል የተጎዱ መሰረተ ልማቶችን ወደ ስራ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቁ፡፡ አምባሳደሩ መንግስት በትግራይ ክልል ያካሄደውን ህግ የማስከበር እና የህልውና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለው የቆየ ወዳጅነት በኢኮኖሚውም ዘርፍ መሻሻል እንዳለበት ተገለጸ Tibebu Kebede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሞስኮ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ኤክስፕሎር ኢትዮጵያ ከተሰኘው ተቋም ጋር በመተባበር የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ በበይነ መረብ ውይይት አካሂዷል። በዚህ ፕሮግራም ላይ የኢትዮጵያና የሩሲያን የንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ የቱሪዝምና የባህል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሚሽነሮች ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴ ስራውን ጀመረ Feven Bishaw Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽንን በአዲስ መልክ ለማደራጀት በጸደቀው የኮሚሽኑ ማቋቋሚያ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1224/2012 መሠረት የኮሚሽነሮች ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴ ተሰብስቦ ስራውን ጀምሯል፡፡ በዚህ መሠረት…
ስፓርት ትናንት በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል Meseret Demissu Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ትናንት ምሽት በአውሮፓ የተለያዩ ከተሞች በተካሄዱ ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል። በዚህም በስፔን ማድሪድ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ያለምዘርፍ የኋላው በ31 ደቂቃ 17 ሰከንድ፣ በባርሴሎና በተካሄደ የ5…
ቢዝነስ ባንኩ ለ“ይቆጥቡ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብር ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ Meseret Demissu Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር ለሁለተኛ ዙር ለ“ይቆጥቡ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብር ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ። የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ተፈሪ መኮንን…