ፋና 90 ህዳር 29 የሚከበረውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አስመልክተው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ መግለጫ ሰጥተዋል Meseret Demissu Dec 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=f-O477_UXd0
ፋና 90 ምርጫ 2013 ቁልፍ የሽግግር ምዕራፍ በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ውይይት ተካሄደ Meseret Demissu Dec 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=7IrPMYlIm10
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስወነጨፈቻትን ˝ኢት አር ኤስ ኤስ 1˝ ሳተላይት በይፋ ከቻይና ተረከበች Tibebu Kebede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቻይናው ታዩዋን ከተማ የሳተላይት ማስወንጨፊያ ማዕከል ወደ ህዋ ያስወነጨፈቻትን ˝ኢት አር ኤስ ኤስ 1˝ ሳተላይት በይፋ ከቻይና ተረከበች። ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም ሳይተላይቷን…
ፋና 90 ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለችውን ህግ የማስከበር የህልውና ዘመቻ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እውነተኛውን መረጃ እንዲያገኝ የተጠናከረ ስራ ሊከናወን ይገባል ሲሉ… Meseret Demissu Dec 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zB7fSnpQgbE
ፋና 90 የመዲናዋ የመንግስት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ Meseret Demissu Dec 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=fwbV-JuR2x0
ፋና 90 ፆታዊ ጥቃቶችን መከላከል ላይ የተደረገ ውይይት Meseret Demissu Dec 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=il1HMbfYfpk
ፋና 90 የህግ ማስከበር ዘመቻውን ተከትሎ የውጭ ዲፕሎማሲው ስራ ምን ዓይነት ሚና ነበረው Meseret Demissu Dec 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=pr9zzIz88yY
ፋና 90 ወፍ ሳይንጫጫ በስራ ገበታ በብርሃንና ሰላም Meseret Demissu Dec 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=TAWXdIPa0MM
የሀገር ውስጥ ዜና የቴሌኮም አገልግሎት በአላማጣ ሙሉ ለሙሉ ሲጀምር በሌሎች አካባቢዎች በከፊል ወደ ስራ ገብቷል Abrham Fekede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቴሌሎም አገልግሎት በአላማጣ ከተማ ሙሉ ለሙሉ ሲጀምር በሌሎች አካባቢዎች በከፊል መጀመሩን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ፡፡ በከፊል የተጀመረባቸው አካባቢዎች ዳንሻ፣ በተርካን፣ ሁመራ፣ ሽራሮ፣ ማይጸምሪ እና ማይካድራ መሆኑንም አስታውቋል፡፡ በአሁኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄር ብሄረሰቦች ቀን እንደ እስከዛሬው ለይስሙላ ሳይሆን እኩልነትና ህብረ ብሄራዊ አንድነት በተጠናከረበት መልኩ ይከበራል – አቶ አደም ፋራህ Abrham Fekede Dec 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዘንድሮው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን እንደ እስከዛሬው ለይስሙላ ሳይሆን እኩልነትና ህብረ ብሄራዊ አንድነት በተጠናከረበት መልኩ እንደሚከበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ አቶ አደም ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ…