Fana: At a Speed of Life!

በፍንዳታው ምንም ጉዳት አለመከሰቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የጎርጎርዮስ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በፈነዳው ቦምብ ምንም የደረሰ ጉዳት አለመኖሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ቦምቡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታው ጎርጎርዮስ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኝ…

         የከተሞች ምግብ ዋስትና ፕሮጀክት አፈፃፀምና ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተሞች ምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ስትሪንግ ኮሚቴ በፕሮጀክቱ አፈፃፀምና ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ። በበጀት ዓመቱ ፕሮጀክቱን የተቀላቀሉ 72 ከተሞችን ወደ ተግባር ማስገባት በሚያስችሉ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ አቅጣጫ አስቀምጧል። በውይይቱ…

በዳንሻ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳንሻ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በሰልፉ ላይ ህዝቡ የህወሓት ጁንታን በማውገዝ መልዕክቶችን አስተላልፏል፡፡ ከዳንሻ ከተማና አካባቢዋ የተውጣጡ ነዋሪዎች በሰልፉ ላይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምስጋና በማቅረብ…

ብሪታንያ ፋይዘር የተሰኘው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታንያ ፋይዘር እና ባዮንቴክ የተሰኙ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፍቃድ ሰጠች፡፡ ብሪታንያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ስትሰጥ ከምዕራባውያን ሀገራት መካከል የመጀመሪያዋ ያደርጋታል ነው የተባለው፡፡…

በተመድ የኢትዮጵያ ልዑክ በኒውዮርክ እና አካባቢው ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ማህበረሰቦች ገለፃ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ልዑክ በኒውዮርክ፣ ኒውጀርሲ እና ኮኔክቲከት አካባቢ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ማህበረሰቦች መንግስት በትግራይ ክልል ስለወሰደው ህግን የማስከበር ዘመቻ ገለፃ አደረገ። ለኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ መንግስት…

በአማራ ክልል 23 ከተሞች በከተማ አስተዳደርነት እንዲመሩ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ 23 ከተሞች በከተማ አስተዳደርነት እንዲመሩ መወሰኑን የክልሉ መንግስት ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ህዳር 19 ቀን 2013 ዓ.ም ባካሄደው 5ኛ ዙር 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ…

አምባሳደር መርዋን በድሪ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከሱዳን እና ከፖላንድ አቻቸው ጋር በካይሮ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብጽ የኢትዮጵያ ምክትል ሃላፊ አምባሳደር አምባሳደር መርዋን በድሪ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከሱዳን እና ከፖላንድ አቻቸው ጋር በካይሮ ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅትም አምባሳደር መርዋን መንግስት በትግራይ ክልል እየሰራ ስላለው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ነጻ እና ፍትሐዊ ምርጫ የሚካሄድበትን መሠረት ለመጣል በቁርጠኝነት መሥራቱን እንደሚቀጥል ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫ 2013 ቁልፍ የሽግግር ምዕራፍ በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡ በመድረኩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የአፍሪካ ቱሪዝም የዓመቱ ጀግና ሴት ተብለው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው የፈረንጆቹ 2019 ምርጥ የአፍሪካ ቱሪዝም መሪ ሆነው ተመረጡ፡፡ ምርጫውን ይፋ ያደረገው በጋና የሚገኘው ስትሪት ኦፍ ጎልድ ፋውንዴሽን የተሰኘው ድርጅት ነው ተብሏል፡፡ ሽልማቱ ከአስር ቀናት…

በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ለሚገኙ የጎረቤት አገራት አምባሳደሮችና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ገለፃ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን ህግን የማስከበር ዘመቻ አስመልክቶ በአሜሪካ የኢትዮጽያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ ገለጻ አድርገዋል። አምባሳደር ፍጹም በዚሁ ወቅት እንዳሉት ጽንፈኛው የህወሓት ቡድን ባለፉት ሁለት አመታት መንግስት ለሰላም እና…