የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ነገ አስቸኳይ ጉባኤውን ያካሂዳል Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ነገ እንደሚካሄድ ተገለጸ። የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ አለምነሽ ይባስ እንዳሉት ምክር ቤቱ በነገው ዕለት በአሶሳ ከተማ አስቸኳይ ጉባኤውን ያካሂዳል። የመተከል ጉዳይ ዋነኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዊ ዞን ቻግኒ ከተማ ከመተከል ለተፈናቀሉ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስተባብር የአስቸኳይ ጊዜ ተግባራት ማስተባበሪያ ማዕከል ተቋቋመ Abrham Fekede Dec 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል አዊ ዞን ቻግኒ ከተማ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስተባብር የአስቸኳይ ጊዜ ተግባራት ማስተባበሪያ ማዕከል ተቋቋመ። በሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታዎች ወይዘሮ ፍሬአለም ሽባባው እና…
ፋና 90 ከመቐለ ከተማ ወጣቶች ጋር የተደረገ ውይይት Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5wk-TvYIjC4
ፋና 90 ምርጫ 2013 እና የፓርቲዎች ዝግጅት Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=-3Fynz-ba1A
ኮሮናቫይረስ ባለፉት 24 ሰዓታት 451 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 24 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 639 የላቦራቶሪ ምርመራ 451 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 1 ሺህ 24 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመለሱ የቤት ለቤት ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ከ17ሺህ በላይ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታ ለመመለስ የቤት ለቤት ቅስቀሳና ምዝገባ እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሀላፊ አቶ መሀመድ ሐመዱ በክልሉ ከ1 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች ከ166 ሺህ በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከመቐለ ከተማ ወጣቶች ጋር ተወያየ Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ ከመቐለ ከተማ ወጣቶች ጋር ተወያይቷል፡፡ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሚያደርገውን ውይይት አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በውይይቱ ላይ የኢኖቬሽንና የቴክኖሎጂ…
ኮሮናቫይረስ የአውሮፓ ህብረት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዘመቻ ጀመረ Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወረርሽኙ ከተጠቁት አህጉራት መካከል አንዱ የሆነው የአውሮፓ ህብረት የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚረዳውን የክትባት ዘመቻ በይፋ ጀምሯል፡፡ የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሊየን በትናትናው ዕለት ለ27ቱ አባል ሃገራት የሚውል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ Abrham Fekede Dec 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን የከተማ አስተዳደር የከንቲባ የህዝብ አደረጃጀት አማካሪ አቶ ሺሠማ ገብረ ስላሴ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ…