Fana: At a Speed of Life!

የህብረተሰብ አቀፍ የአካል ብቃት ስፖርታዊ እንቅስቃሴው በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከተማ አቀፍ የሰላም ማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ተጀመረ። "ለሀገሬ ሰላም ዘብ እቆማለሁ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ቅድሚያ እሰጣለሁ" በሚል መሪ ቃል የህብረተሰብ አቀፍ የአካል ብቃት ስፖርታዊ…

ኮሚቴው በመተከል ዞን የአስቸኳይ ጊዜ ተግባራት ማስተባበሪያ ማዕከል እንዲቋቋም ውሳኔ አስተላልፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አስተባባሪ ማዕከል ዘርፈ ብዙ ምላሽ ሰጪ ብሔራዊ ኮሚቴ በህግ ማስከበር ሂደቱ ለተከሰቱ ሰብዓዊና ማህበራዊ ቀውሶች ፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ተግባራትን ለመገምገም መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። በዚህም በመተከል ዞን…

በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ። በዛሬው እለት በጅግጅጋ ከተማ በተካሄደው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ የምክክር መድረክ ላይ የሶማሌ ክልል ብልፅግና ፓርቲና ሌሎች በክልሉ የሚገኙ…

የበጎ ፈቃደኛ የህክምና ባለሙያዎች ቡድን በጥቃት የተጎዱ ዜጎችን ለመርዳት ወደ ቡለን ወረዳ ለመጓዝ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን አካባቢ በተፈጸመ ጥቃት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የህክምና እርዳታ የሚሰጥ የጤና ባለሙያዎች ቡድን ከፓዌ ሆስፒታል ነገ ወደ ስፍራው ለመጓዝ መዘጋጀቱ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ እንዳመለከተው በበጎ…

ተጨማሪ 533 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 670 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ 533 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 670 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ 12 ሺህ 241 ሰዎች ቫይረሱ ያለባቸው ሰዎች ሲሆን ከዚህ ውስጥ 236 ሰዎች በጽኑ ሕክምና ክፍል ክትትል…

የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል መታሰቢያ መርሃ ግብር በድምቀት እንዲከናወን ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች የምሥጋና ፕሮግራም…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)"የባዶ እግር ትሩፋቶች" በሚል መሪ ቃል የሻምበል አበበ ቢቂላ የ60ኛ አመት የሮም ኦሊምፒክ የማራቶን ድል እና ከሜልበርን እስከ ሪዮ ዲ ጄኔሮ በኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ባለድሎች ዝክረ መርኃ ግብርን ከፌዴሬሽኑ ጋር በመተባበር…