Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ በአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአምስት ዓመት መሪ ዕቅድ ቀርቦ ውይይት ተካሄደበት፡፡ ውይይቱ የተካሄደው በጅግጅጋ የፌደራል የዲሞክራሲ ተቋማት የጋራ ምክክር መድረክ ላይ ነው ተብሏል፡፡ በቀጣዮቹ 5 ዓመታትም ለማከናወን ያቀዳቸውን…

አቶ አዲሱ አረጋና የስፖርት ቤተሰቦች ሱሉልታ የሚገኘውን የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ግንባታ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋና የስፖርት ቤተሰቦች ሱሉልታ የሚገኘውን የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ግንባታ ጎበኙ። የስፖርት አካዳሚዊ ግንባታ 90 በመቶ ደርሷል። ግንባታው ከተጀመረ…

የጋምቤላ  ክልላዊ መንግሥት በመተከል ዞን በንጹኃን ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አወገዘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በንጹኃን ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አወገዘ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በጥፋት ቡድኖች ማንነትን ባነጣጠረ መልኩ በንጹሃን ዜጎች…

በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ የሆነው የዘይት መጭመቂያ ፋብሪካ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ የሆነው የዘይት መጭመቂያ ፋብሪካ ሊገነባ ነው። ፋብሪካውን የሚያስገነባው አማ ቢዝነስ ግሩፕ ሲሆን ÷ ለሚያስገነባው ኘሮጀክት የፌደራል እና የክልል…

ከተማ አስተዳደሩ የመከላከያ ሰራዊት የህግ ማስከበር ተልዕኮን ለማገዝ አስተዋጽዎ ላበረከቱ የአፋር ክልል የፀጥታ ሀይሎችና ለአካባቢው ነዋሪዎች የምግብ ቁሳቁስ…

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህግ ማስከበር ተልዕኮውን ለማገዝ አስተዋጽዎ ላበረከቱ የአፋር ክልል የፀጥታ ሀይሎችና በአካባቢው ለሚገኙ ነዋሪዎች የምግብ ቁሳቁስ አበረከተ። የአዲስ አበባ ከተማ…

በብሔራዊ ደህነንት ምክር ቤት በተዘጋጀ የምርጫ ፀጥታ ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በተዘጋጀው አገር አቀፍ የምርጫ ፀጥታ ዕቅድ ላይ የፌዴራልና የክልል ባለድርሻ አካላት ተወያዩ። ዕቅዱ የተዘጋጀው በተያዘው ዓመት የሚካሄደውን አገራዊ ምርጫ ፍትሃዊ፣ ተዓማኒ፣…

የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፖሊሲ በዘርፉ ጠንካራ ሀገራዊ አቅም መፍጠር የቻለ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በፖሊሲው አፈፃፀም ዙሪያ መክረዋል። በምክክሩ አለም አቀፍ ትስስር በመፍጠር ሀገራዊ የሳይንስ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍ የሰው ሀብትንና መረጃን በማልማት፣ ዘመናዊ የፋይናንስ…

በኮንሶ እና በአሌ አከባቢ ተፈጥሮ የነበረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮንሶ እና በአሌ አከባቢ ተፈጥሮ የነበረውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ የኮንሶ እና የአሌ ህዝቦች ለረጅም ዘመናት የዘለቀ አብሮነታቸውን በማስቀጠል እርስ በርስ እንደ አንድ የቤተሰብ አባል ሆነው መዝለቃቸው…

በአሶሳ ከተማ በሶስት ቀናት ውስጥ ከ552 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ህገ-ወጥ የትምባሆ ምርቶች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሶሳ ከተማ በሶስት ቀናት ውስጥ ከ552 ሺህ ብር በላይ የሚገመት ህገ-ወጥ የተለያዩ የትምባሆ ምርቶች መያዛቸውን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ የደቡብ ምዕራብ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት…

ሀገር አቀፍ የጤና ተቋማት መሠረተ ልማት ግንባታ የ5 ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር አቀፍ የጤና ተቋማት መሠረተ ልማት ግንባታ የ5 ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ዓለምጸሃይ ጳውሎስ፣ በሚኒስቴሩ የመሠረተ ልማት…