Fana: At a Speed of Life!

ሀገር አቀፍ የጤና ተቋማት መሠረተ ልማት ግንባታ የ5 ወራት አፈጻጸም ግምገማ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር አቀፍ የጤና ተቋማት መሠረተ ልማት ግንባታ የአምስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ዓለምጸሃይ ጳውሎስን ጨምሮ በሚኒስቴሩ የመሠረተ…

ብሔራዊ የወጣቶች በጎ ፈቃድ ማህበራዊ አገልግሎት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከታህሳስ 5 አስከ 16 ቀን 2013 ዓ.ም ሲካሄድ የቆየው ብሔራዊ የወጣቶች በጎ ፈቃድ ማህበራዊ አገልግሎት የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቋል፡፡ መድረኩ በኢትዮጵያዊ በጎ እሴቶች የተገነቡ መልካም ግንኙነቶች የተንፀባረቁበት እና መግባባቶች…

የላፍቶ አትክልትና ፍራፍሬ መገበያያ ማዕከል ላይ እሳት የመለኮስና ሱቆቹን የማፍረስ ሙከራ ያደረጉ ሰዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የላፍቶ አትክልትና ፍራፍሬ መገበያያ ማዕከል ላይ እሳት የመለኮስና ሱቆቹን የማፍረስ ሙከራ ያደረጉ ሰዎች ተያዙ፡፡ አዲሱን የላፍቶ አትክልትና ፍራፍሬ መገበያያ ማዕከል ግልጋሎት ለማወክ የሚሰሩ ጥቂት ግለሰቦች ቦታው ላይ እሳት…

የኢንዱስትሪ ግብርና እና የተፈጥሮ ሃብት ውጤቶች አውደ ርዕይ በጅግጅጋ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የኢንዱስትሪ ግብርና እና የተፈጥሮ ሃብት ውጤቶች አውደ ርዕይ ተከፈተ፡፡ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የኢንዱስትሪ፣ ግብርና እና የተፈጥሮ ሃብት ውጤቶች አውደ ርዕይ ዛሬ በይፋ በጅግጅጋ ተከፍቷል።…

ዘመን ባንክ በ2012 በጀት ዓመት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዘመን ባንክ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የዘመን ባንክ ፕሬዚደንት አቶ ደረጀ ዘበነ የባንኩ አጠቃላይ ሀብት 18.5 ቢሊዮን ብር መድረሱን ገልፀዋል፡፡…

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ባለፈው በጀት አመት ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ማትረፉን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ባለፈው በጀት አመት ከ1.4 ቢሊዮን ብር በላይ ማትረፉን ገለፀ፡፡ ባንኩ 16ኛ የባለአክሲዮኖች አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ እና 9ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአዳማ እያካሄደ ይገኛል።…

የሙለር ሪል እስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋ ኪሮስ ሌላ ያለአግባብ ሀብት የማፍራት ወንጀል ምርመራ ተጀመረባቸው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሙለር ሪል እስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋ ኪሮስ ከዚህ በፊት ከተጠረጠሩበት ሌላ ያለአግባብ ሀብት የማፍራት ወንጀል ምርመራ ተጀመረባቸው፡፡ ተጠርጣሪው የህወሓት የፀረሰላም ቡድንን በገንዘብ በመደገፍ ወንጀል ከአንድ ወር በላይ ምርመራ…

በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና የጤና መድህን ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የአንድ ወር የንቅናቄ ዘመቻ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከልና የጤና መድህን ተደራሽነትን ለማረጋገጥ የአንድ ወር የንቅናቄ ዘመቻ እንደሚካሄድ አስታወቀ ፡፡ “የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከልና የጤና መድህን ተደራሽነትን ለማረጋገጥ…

በሀይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን የሚከናወነው የሴቶች የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት የንቅናቄ መድረክ በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሀይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን የሚከናወነው የሴቶች የኢኮኖሚ ተጠቃማነት የንቅናቄ መድረክ በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ ተካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ፣ የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር…

የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለሰራተኞቹ ያሰራውን ዘመናዊ የጤና እና አካል ብቃት እንቅስቃሴ ጂምናዚየም አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትም ይሁን የግል ተቋማት ሰራተኞችን ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተጋላጭነትን ለመቀነስ ምቹና ጥሩ የስራ አካባቢ መፍጠር ይገባል ተባለ፡፡ የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ለሰራተኞቹ ያሰራውን ዘመናዊ የጤና እና አካል…