Fana: At a Speed of Life!

በ500 ሺህ ብር የተገነባው የቡና ኮንትራት አስተዳደር ሶፍትዌር ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን 500 ሺህ ብር ወጪ ያደረገበት የቡና የኮንትራት አስተዳደር ሶፍትዌር ስራውን ጀመረ፡፡ የግብር ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን የኮንትራት ውል አስተዳደር ወደ ስራ መግባቱ የተንዛዛውን የግብይት ስርዓት ከማስቀረት…

ተጨማሪ 481 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 754 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ6 ሺህ 762 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 481 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ የ15 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ሳቢያ ሲያልፍ…

ምክትል ከንቲባዋ በተገኙበት ሰረገላ የታክሲ አገልግሎት በይፋ ስራውን ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ሴቶች ብቻ የሚያሽከረክሩት ሰረገላ የታክሲ አገልግሎት በይፋ ስራ ጀመረ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በፌስቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ሰረገላ የታክሲ አገልግሎት በመዲናዋ ያለውን የትራንስፖርት እጥረት…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1አሸነፈ፡፡ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡…

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በዜጎች ላይ በደረሰው ጥቃት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በንፁሀን ዜጎች ላይ በደረሰው ኢ- ሰብአዊ ድርጊት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል፡፡ ዜጎች በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል በሰላም ተንቀሳቅሰው መኖር…

የመንግስትና የግል ተቋማት ለ˝ገበታ ለሀገር˝ ፕሮጀክት ገቢ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስትና የግል ተቋማት ለ˝ገበታ ለሀገር˝ ደረሠኝ በመላክ ቃል የገቡትን ገንዘብ ገቢ አደረጉ። በዚህም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የባንኩ ማሕበረሰብ - 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር የኢትዮጵያ ልማት ባንክ - 90 ሚሊየን ብር የከፍተኛ…

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከ157 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከ157 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ኢንተርፕራይዙ ቀልጣፋና ዘመናዊ በሆነ መልኩ የተጠቃሚዎቹን ፍላጎት ለማሟላት የተለያዩ ተግባራት ሲያከናውን መቆየቱም ነው የተነገረው፡፡ በበጀት…

በኦሮሚያ ክልል 10 ነጥብ 6 ሚሊየን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 10 ነጥብ 6 ሚሊየን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለሳቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ቶላ በሪሶ ገለፁ፡፡ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ትምህርት በመቋረጡ ተማሪዎች ለድብርት፣ ፆታዊ ጥቃት እና ያለዕድሜ ጋብቻ…