Fana: At a Speed of Life!

በ875 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ ያለው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል በሚቀጥለው ዓመት ስራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ875 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ ያለው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ሪፈራል ሆስፒታል በሚቀጥለው ዓመት ስራ እንደሚጀምር ዬኒቨርሲቲው የቢዝነስና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ገልጸዋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ዓለም ጸሃይ ጳውሎስ እና…

በአለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 80 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 80 ሚሊየን ማለፉ ተገለፀ፡፡ እስካሁን በአለም 80 ሚሊየን 218 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ፤ ከ1 ሚሊየን 757 ሺህ 800 በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ አሜሪካ ከ19 ሚሊየን በላይ…

በአማራ ክልል የተደራጀ የዳታ ቤዝ አያያዝ ስርዓትን ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ለዞን አመራርና አባላት የተቀናጀና የተደራጀ የዳታ ቤዝ አያያዝ ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ም/ሀላፊ አቶ መስፍን አበጀ የስልጠናው ዋና ዓላማ የተደራጀና የተቀናጀ የመረጃ አያያዝ…

የኦሮሚያ ክልል ከውጭ የሚገዛውን የስንዴ ምርት በአገር ውስጥ ምርት ለመተካት እየሰራ መሆኑን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ኢትዮጵያ ከውጭ የምትገዛውን የስንዴ ምርት በአገር ውስጥ ምርት ለመተካት እየሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡ በዚህም ለስንዴ ግዥ የሚውል ወደ አንድ ቢሊዮን ዶላር ዓመታዊ ወጪ ማስቀረት ይቻላል ተብሏል፡፡ ይህን…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 4 ሺህ 87 ተማሪዎቹን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቀንና በማታ ያሰለጠናቸውን 4 ሺህ 87 ተማሪዎቹን አስመረቀ:: የምረቃ ስነስርዓቱ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሰብሳቢ የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና የሳይንስና ከፍተኛ…