Fana: At a Speed of Life!

እነ እስክንድር ነጋ ላይ ዐቃቤ ህግ ምስክር እንዲያሰማ ቀጠሮ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስትና የጸረ ሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በእስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ ቀለብ ስዩም፣ አስካለ ደምለው እና ከዚህ በፊት በዋስ በወጣው 5ኛ ተከሳሽ ጌትነት በቀለ ላይ ዐቃቤ ህግ ምስክር…

ለህወሓት ጸረ ሰላም ቡድን በድብቅ ምሽግ ሲሰሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ የመከላከያ መኮንኖች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህወሓት ጸረ ሰላም ቡድን የኮንስትራክሽን ስራ በሚል በድብቅ ምሽግ ሲሰሩ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉት ሌተናል ኮሎኔል ኤፍሬም አብርሃን ጨምሮ 7 የመከላከያ መኮንኖች ፍርድ ቤት ቀረቡ። ተጠርጠሪዎቹ የመከላከያ ዶዘር ኦፕሬተር…

የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጅግጅጋ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕድሜያቸው ከአምስት አመት በታች ለሆኑ ህፃናት የሚሰጠው የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ዛሬ በጅግጅጋ ተጀምሯል ። ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ታህሳስ 19 ቀን 2013 ዓ.ም በሁሉም የሶማሌ ክልል ዞን፣ ወረዳና የከተማ…

በባህር ዳር ከተማ ለህብረተሰቡ ጤና ጠንቅ የሆኑ የተለያዩ ምርቶች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በባህር ዳር ከተማ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው የታሸጉ ምግቦችና ሌሎችም ለህብረተሰቡ ጤና ጠንቅ የሆኑ ምርቶች መያዛቸውን በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የሰሜን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ገለጸ። የቅርንጫፍ…

በትግራይ ክልል ከሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪ ባለቤትና አንቀሳቃሾች ጋር ምክክር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ከሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪ ባለቤትና አንቀሳቃሾች ጋር ምክክር እያካሄደ ይገኛል። ምክክሩ በትግራይ ክልል የአምራች ኢንዱስትሪው ዳግም ወደ ስራ በሚመለስበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነው። በውይይቱም…

በሀዋሳ ከተማ 7 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የመንገድ ዳር ማስዋብ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ   

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከባለሀብቶች ጋር በትብብር ከጥቁር ውሀ እስከ ሞኖፖል ድረስ የሚለማ 7 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የመንገድ ዳር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ፕሮጀክቱ የከተማው አመራሮች፣ ባለድርሻ አካላት፣ የሚዲያ አካላትና ጥሪ…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡመድ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኢንጂነር ታከለ ከርዕሰ መስተዳድሩ ጋር በመሆን በክልሉ የሚገኙ ባህላዊ ወርቅ አምራቾችና ወርቅ ሽያጭ የሚካሄድበትን ስፍራ…

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፤ታህሳስ 16 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በመቀሌ ከተማ ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ፣ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ዶክተር አብርሃም በላይ፣…

6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲሆን ሃሳብ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ዓመት የሚካሄደው 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም እንዲሆን ሀሳብ ቀረበ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳን…

ፍርድቤቱ የጋዜጠኛ ዳዊት ከበደን እና የአራት መኮንኖችን ጉዳይ ለማየት ቀጠሮ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውራምባ ታይምስ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ለ3ኛ ጊዜ ፍርድቤት ቀርቧል፡፡ ዳዊት ከበደ በተጠረጠረበት ወንጀል ፖሊስ የሰራውን የምርመራ ስራና ባሰባሰባው ማስረጃ ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ ተጠርጣሪው በሚዲያዎች ሲዘገብብኝ የፖሊስ ምርመራ ብቻ…