Fana: At a Speed of Life!

42 ኢትዮጵያውያን ከሊባኖስ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 42 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ከሊባኖስ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሃገራቸው እንዲገቡ የተደረገው ግሎባል አሊያንስ ከተሰኘ በኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች ከተመሰረተ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር…

የጤና ሚኒስቴር ህብረተሰቡ ሀይማኖታዊ በዓላትን ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ እንዲያከብር አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ የሚከበሩ ሀይማኖታዊ በዓላትን ህብረተሰቡ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ እንዲያከብር የጤና ሚኒስቴር አሳሰበ። ሚኒስቴሩ በዓላቱን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመሆን መግለጫ ሰጥቷል። የጤና ሚኒስትር ዲኤታ…

በኤርትራ 4 ነጥብ 4 ሬክተር ስኬል የተለካ ርዕደ መሬት ተከሰተ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤርትራ ሰሜን ምዕራብ አቆርዳት አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ ተገለፀ፡፡ የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል በትዊተር ገጻቸው እንዳሰፈሩት በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 4 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መመዝገቡን…

ሀገር ዓቀፍ የወባ ሳምንት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2023ዓ.ም የወባ በሽታን ለማጥፋት በተያዘው ዕቅድ መሰረት ዕቅዱን ተግባራዊ ለማድረግ የሚረዳ ሀገር ዓቀፍ የወባ ሳምንት ዘመቻ በድሬዳዋ በይፋ ተጀምሯል፡፡ የዘመቻውን መጀመር ይፋ ያደረጉት የአስተዳደሩ ከንቲባ…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ:: ባህርዳር ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ በፍጹም አለሙ እና ባዬ ገዛኸኝ ባስቆጠሯቸው ግቦች ነው አሽንፎ ሊወጣ የቻለው፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን…

በአማራ ክልል በአምስት ወራት ውስጥ 8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአምስት ወራት ውስጥ 8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ እንደቻለ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ብዙአየሁ ቢያዝን ገለፁ፡፡ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2013 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ…

ኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ የ100 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ 

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ 100 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ። የብድር ስምምነቱ  በጥቃቅንና አነስተኛ ስራ ዘርፍ ለተሰማሩ ሴት ስራ ፈጣሪዎች የሚውል ነው ተብሏል። የስምምነት ፊርማውን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ያስሚን ወሀብሬቢ…

ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመቆጣጠር ምቹ የሆነች ሃገርን መፍጠር ያስፈልጋል – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመቆጣጠር እና ችግሩን ለመቅረፍ ምቹ የሆነች ሃገርን የመፍጠር ስራ መስራት እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የሰዎች ንግድ፣ ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ድንበር…

በወላይታ ሶዶ ከተማ በመርካቶ ገበያ ማዕከል ሰሞኑን በደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ንብረት መውደሙ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው በአደጋው ተጎጂ ከሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ፡፡ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር እንድርያስ በዕለቱ የተነሳው የእሳት አደጋ በርካቶችን መና ያስቀረ…

ኢሰመኮ በኮንሶ ዞን አካባቢ ባገረሸ ግጭት መነሻነት ከኅዳር 1 እስከ ኅዳር 11 ቀን ድረስ 66 ሰዎች መገደላቸውን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በኮንሶ ዞን አካባቢ ባገረሸ ግጭት መነሻነት ከኅዳር 1 እስከ ኅዳር 11 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ 66 ሰዎች መገደላቸውን የደቡብ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮን ጠቅሶ አስታወቀ፡፡ ለዓመታት የተገነቡ ቀበሌዎችም…