በወላይታ ሶዶ ከተማ በመርካቶ ገበያ ማዕከል ሰሞኑን በደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ንብረት መውደሙ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳው በአደጋው ተጎጂ ከሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ፡፡
የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶክተር እንድርያስ በዕለቱ የተነሳው የእሳት አደጋ በርካቶችን መና ያስቀረ…