የሀገር ውስጥ ዜና ቋሚ ኮሚቴው በኦዲት ግኝቶች ላይ የእርምት እርምጃ ሊወሰድ እንደሚገባ አሳሰበ Abrham Fekede Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት በሠራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2011 በጀት ዓመት የሂሳብ ኦዲት ሪፖርት ላይ ተወያይቷል፡፡ በውይይቱም ቋሚ ኮሚቴው…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሰራዊት የመጨረሻውንና ሶስተኛውን የዘመቻ ምዕራፍ እንዲፈፅም ትዕዛዝ መሰጠቱን ጠ/ሚ ዐቢይ አስታወቁ Tibebu Kebede Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሰራዊት የመጨረሻውንና ሶስተኛውን የዘመቻ ምዕራፍ እንዲፈፅም ትዕዛዝ እንደተሰጠው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። “በዚህ ዘመቻ ለንፁሃን ሰዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እናደርጋለን፤ በህዝባችን ላብ የተሰራችው የመቐለ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት የጥፋት ቡድን በማይካድራ የፈፀመውን አይነት እኩይ ተግባር በመቐለ ለመድገም እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ኮሚሽኑ ገለፀ Meseret Awoke Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የጥፋት ቡድን በማይካድራ የፈፀመውን አይነት እኩይ ተግባር በመቐለ ለመድገም እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ ኮሚሽኑ የቡድኑ እኩይ ዕቅድ መረጃ እንደደረሰውም አስታውቋል፡፡ በትግራይ ክልል የተጀመረው ሕግን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓለም አቀፍ ጉዳዮች እና ምክትል ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚስተር… Meseret Awoke Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓለምአቀፍ ጉዳዮች እና ምክትል ብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚስተር ዴቪድ ኩኣሪ ጋር ለንደን ተገናኝተው መክረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Nov 26, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአውሮፓ የስራ ጉዟቸው ከእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ ጋር ለንደን ላይ ተገኝተው ተወያይተዋል። ውይይታቸው በወቅታዊ የሃገሪቱ ጉዳይ እና በሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ለኖርዌይ እና ካናዳ አምባሳደሮች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ገለጻ አደረጉ Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከኖርዌይ እና ካናዳ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ። አምባሳደሩ ለኖርዌዩ አምባሳደር ኑት ላንጌላንድ እና ለካናዳው አምባሳደር ክርስቶፈር ዊልኪ መንግስት በትግራይ ክልል እየወሰደ ስላለው ህግን…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 518 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 556 ሰዎች ደግሞ ከቫይረስ አገግመዋል Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 283 የላቦራቶሪ ምርመራ 518 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 107 ሺህ 109 ደርሷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱርክ ፍላጎት በኢትዮጵያ የማይናጋ ሰላም፣ ዘላቂ ልማት እና ያልተሸራረፈ የግዛት ሉዓላዊነት እንዲኖር ነው-ያፕራክ አልፕ Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ የኢትዮጵያን ሰላም፣ ልማት እና ሉዓላዊነት እንደምትሻ በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር እና በአፍሪካ ሕብረት የቱርክ ቋሚ ልዑክ ያፕራክ አልፕ ገለፁ፡፡ በአምባሳደሯ የተመራው ልዑካን ቡድን፤ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከውጭ…
ስፓርት ዲያጎ ማራዶና በ60 አመቱ ህይወቱ አለፈ Tibebu Kebede Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው አንጋፋ የእግር ኳስ ተጫዋች ዲያጎ ማራዶና በ60 ዓመቱ ህይወቱ ማለፉ ተሰማ። በዓለም ላይ በድንቅ የእግር ኳስ ብቃቱ እና ብዙም ስኬታማ ባልነበረበት አሰልጣኝነት የሚታወቀው ዲያጎ ማራዶና በልብ ህመም ምክንያት ህይወቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ተወካዮች በተገኙበት በነገው ዕለት በጅግጅጋ ይከበራል Meseret Awoke Nov 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ ተወካዮች በተገኙበት በነገው ዕለት በጅግጅጋ እንደሚከበር ተገለጸ፡፡ ህዳር 29 የሚከበረው የብሄር ብሄረሰብ በዓልን አሰመልክቶ የሶማሌ ክልል መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አቶ አሊ በደል…