የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የሚመራው የንግድ ስራ ቅልጥፍና ማሻሻያ ስራ ያለበትን ደረጃ የሚመለከት ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሚቴው ዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ የተጀመረው የንግድ ስራ ቅልጥፍና ማሻሻያ እንዲሳካ ተቋማት ግልፅ የመረጃ ልውውጥና መናብበ ማድረግ እንደሚገባቸው ተገለጸ።
አገልግሎት ፈላጊዎች፣ ነጋዴዎችና አልሚዎች ባሉበት ቦታ ሆነው አልያም…