የዜና ቪዲዮዎች የኮሮና ቫይረስ ክትባት በኢትዮጵያ፤ ክትባቱን 20 በመቶ ለሚሆኑ ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው- ጤና ሚኒስቴር Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wqeXvS-BNQU
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተመድ በግጭት ቀጠና ውስጥ ያሉ ህጻናት ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት ምንግስታት ድርጅት የኦትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በተመድ በግጭት ቀጠና ውስጥ ያሉ ህጻናት ልዩ ተወካይ ቨርጂኒያ ጋምባ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በትግራይ ክልል ስላለው የሰብአዊ ድጋፍ ለልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር በወላይታ ሶዶ ከተማ የእሳት አደጋ የተከሰተበትን የገበያ ስፍራ ጎበኙ Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ በወላይታ ሶዶ ከተማ የእሳት አደጋ የተከሰተበትን የገበያ ስፍራ ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በንጹሃን ዜጎች ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ በንጹሃን ዜጎች ላይ በደረሰው የህይወትና የአካል ጉዳት የተሰማውን ሀዘን ገለፀ። ምንም አይነት የፖለቲካ ተሳትፎ የሌላቸውን በቤኒሻንጉል ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ ለፍቶ አዳሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል የዴሞክራሲ ተቋማት የጋራ የምክክር መድረክ በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌደራል የዴሞክራሲ ተቋማት የጋራ የምክክር መድረክ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ ምክትል አፈ ጉባኤ ሽታዬ ምናለ፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከታሪክ ሳይማሩ በእሳት መጫወት አዙሪት ውስጥ ስለሚከተን ተቀናጅተን እንስራ -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Tibebu Kebede Dec 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በበኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን በንጹሀን ዜጎች ላይ በደረሰው የህይወት ህልፈትና አካል ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ሞትን በፍጹም መላመድ የለብንም ብለዋል። በመተከል በንጹሃን…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 410 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 21 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል Tibebu Kebede Dec 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 503 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 410 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ የ12 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ሳቢያ ሲያልፍ 1 ሺህ 21 ሰዎች…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ በምትልከው ጥሬ ቡና ላይ የጥራት ደረጃውን ለማሻሻል በሚቻልበት መንገድ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሒዷል Meseret Awoke Dec 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=abzCZqjOywo
የዜና ቪዲዮዎች የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ ቤት ሌ/ ኮ ብርሃኑ ባየህና ሌ/ ጄ አዲስ ተድላ ከጣሊያን ኤምባሲ እንዲለቀቁ ለጠ/ዐቃቤ ህግ እና ለፌ/ ፖሊስ ኮሚሽን ትዕዛዝ ሰጥቷል Meseret Awoke Dec 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=UAYY41hJMcc
የዜና ቪዲዮዎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸዉ ዜጎች ለመድረስ አስፈላጊዉን ዝግጅት ማድረጉን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል Meseret Awoke Dec 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=6hwg8dSEa6k