Fana: At a Speed of Life!

በሰበታ ከተማ መስጂድ አካባቢ ተጠምዶ የነበረ ፈንጂ በህብረተሰቡ ጥቆማ ከሸፈ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰበታ ከተማ 04 ቀበሌ መስጂድ አካባቢ ተጠምዶ የነበረ ፈንጂ ጉዳት ሳያደርስ በህብረተሰቡ ጥቆማ ከሸፈ፡፡ ፈንጂው መሀመድ ረጃ መስጂድ አካባቢ ተጠምዶ የተገኘ መሆኑን የሰበታ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል፡፡ መስጂድ አቅራቢያ…

በጃን ሜዳ እንዲሰሩ የተደረጉ የአትክልት ነጋዴዎች በቅርብ ቀን ወደ ተዘጋጀላቸው የገበያ ማዕከላት ይዛወራሉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ መተፋፈግን በመቀነስ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ከአትክልት ተራ ተነስተው በጃን ሜዳ እንዲሰሩ የተደረጉ የአትክልት ነጋዴዎች በቅርብ ቀን ወደ ተዘጋጀላቸው የገበያ ማዕከላት እንደሚዛወሩ ተገለጸ። የአዲስ…

የጋምቤላ ከተማ የንግዱ ማህበረሰብ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ከተማ የንግዱ ማህበረሰብ በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ በጁንታው የህወሓት ቡድን የተፈጸመውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ አውግዘዋል። የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ውይይይት ተካሂዷል። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተንኳይ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጸረ ሰላም ሃይሎችን አጀንዳ ተቀብለው ወደ ጫካ የገቡ ወጣቶች ፍላጎቶቻቸውን በሰላማዊ መንገድ እንዲገልጹ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸረ ሰላም ሃይሎችን አጀንዳ ተቀብለው ወደ ጫካ የገቡ ወጣቶች ከድርጊታቸው ተቆጥበው ፍላጎታቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመንግስት እንዲያቀርቡ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጥሪ አቀረቡ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታሁን…

የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በየደረጃው የሚገኙ የመንግስትና የፓርቲ አመራሮች የተሳተፉበት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በየደረጃው የሚገኙ የመንግስትና የፓርቲ አመራሮች የተሳተፉበት የ2013 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር…

ፕ/ር ቢኒያም ዳዊት ሙዝሙር በተመድ የህፃናት መብቶች ኮሚቴ አባል ሆነው በድጋሚ ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሮፌሰር ቢኒያም ዳዊት ሙዝሙር በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህፃናት ኮሚቴ ውስጥ በድጋሜ አባል ሆነው ተመረጡ። ፕሮፌሰር ቢኒያም ከፈረንጆቹ 2015- 2017 የኮሚቴው አባል የነበሩ ሲሆን በሊቀ መንበርነትም አገልግለዋል።…