የሀገር ውስጥ ዜና በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት የተገነባው ደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ ተጠናቀቀ Feven Bishaw Dec 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ሙሉ ወጪ የተገነባው ደባርቅ ብርሃን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የግንባታ ሂደቱ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቀጣይ ወር ተማሪዎችን ለመቀበል የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በ13…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማትን በዘላቂነት መምራት የሚያስችል መሪ ዕቅድ ይፋ ሆነ Abrham Fekede Dec 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማትን በዘላቂነት መምራት የሚያስችል ስፓሻል መሪ ዕቅድ ይፋ ተደረገ። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሸን የኢንዱስትሪውን ዘርፍ ዕድገት ለማሳካትና ለመምራት የሚያስችል ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ስፓሻል ጥናት ረቂቅ ሪፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለክልሉ ብሎም ለሀገሪቱ ዘላቂ ሰላምና ልማት መረጋገጥ ህዝቡ አንድነቱን አጠናከሮ ሊሰራ ይገባል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Feven Bishaw Dec 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለክልሉ ብሎም ለሀገሪቱ ዘላቂ ሠላምና ልማት መረጋገጥ ህዝቡ አንድነቱን አጠናከሮ ሊሰራ እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። ሀገር አቀፍ የማህበረሰብ ተኮር የውይይት መድረክ በጋምቤላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዋሽንግተን ዲሲ ታዋቂ የሆነው ጎዳና “ትንሿ ኢትዮጵያ” የሚል ስያሜ አገኘ Meseret Demissu Dec 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዋሽንግተን ዲሲ መሃል ከተማ ታዋቂ የሆነው ዩ ስትሪት በመባል የሚታወቀው ጎዳና “ሊትል ኢትዮጵያ ወይም ትንሿ ኢትዮጵያ” የሚል ስያሜ አግኝቷል። ለዚህ ስኬት ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውን ወገኖች 20 ዓመታት ሳይታክቱ መድከማቸው…
ስፓርት በሴካፋ ውድድር ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሄራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገባ Abrham Fekede Dec 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገባ፡፡ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በቆየው የምስራቅና መካከለኛው የአፍሪካ የታዳጊዎች ዋንጫ ላይ የተሳተፈው ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ንጋት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን አስተባባሪዎች ጋር በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ተደረገ Abrham Fekede Dec 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይና የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን አስተባባሪዎች ጋር በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮችና ከቡድኑ ጋር አብሮ መስራት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት አደረጉ። አምባሳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና 286 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ Feven Bishaw Dec 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 286 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ መንግስት በችግር ላይ ያሉ ዜጎችን ከተለያዩ የዓረብ ሀገራት በተለይም ከሳዑዲ ዓረቢያ የማስመለሱን ስራ አጠናክሮ መቀጠሉ ተገልጿል። በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ በንጹኃን ዜጎች ላይ ጥቃት ባደረሱ 42 ፀረ-ሠላም ኃይሎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ Meseret Demissu Dec 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ በኩጂ ቀበሌ በትናንትናው ዕለት በንጹኃን ዜጎች ላይ ጥቃት ያደረሱ ፀረ-ሰላም ኃይሎች ላይ መከላከያ ሰራዊት ተከታትሎ በወሰደው እርምጃ 42ቱ ተደምስሰዋል፡፡ የመከላከያ ሠራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ያለውን የፀጥታ ችግር ከመሠረቱ ለመፍታት የተቀናጀ ኃይል እንዲሠማራ ተደርጓል -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Tibebu Kebede Dec 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ክልል በመተከል ዞን ያለውን የፀጥታ ችግር በተለያየ መንገድ ለመፍታት የተደረገው ጥረት የሚፈለገውን ውጤት ባለማምጣቱ ችግሩን ከመሠረቱ ለመፍታት የተቀናጀ ኃይል እንዲሠማራ ተደርጓል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፡፡ በቤኒሻንጉል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገጥሙትን ተግዳሮቶች ለመፍታት ክልሉ ይሰራል- አቶ ደስታ ሌዳሞ Meseret Awoke Dec 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ከሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጋር በትብብር እንደሚሰራ አስታወቀ። የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ ከሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ጋር በቅርበት በመስራ ፓርኩ የሚገጥሙትን የተለያዩ…