ባሌን የኦሮሚያ ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ መንግሥት እየሰራ እንዳለ አቶ አዲሱ አረጋ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ በአቶ አዲሱ አረጋ የተመራው የኦሮሚያ ክልል መንግስት አመራር በባሌ ዞን ሮቤ ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል፡፡
በሮቤ ከተማ 60 ፕሮጀክቶች ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ…