Fana: At a Speed of Life!

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለኢፈርት ድርጅቶች ገለልተኛ ጊዜያዊ ባለአደራ አስተዳደር ሾመ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለኢፈርት ድርጅቶች ገለልተኛ ጊዜያዊ ባለአደራ አስተዳደር መሾሙን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። ከፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የተዉጣጣ የምርመራ ቡድን በኢፈርት ድርጅቶች ላይ…

ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮቿን በራሷ የመምራትና ህግና ስርዓት የማስፈን መብት ያላት ሀገር ናት -የቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለቱ ፓርቲዎች አመራሮች በቀጣይ የፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነቱን አጠናክረው ስለሚቀጥሉበት ጉዳይ በበይነ መረብ ውይይት አካሄደዋል፡፡ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ የቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ የተለያዩ ስኬታማ…

አቶ አገኘሁ ተሻገር በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 3 ቤትና ንብረታቸው በእሳት የወደመባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ጎበኙ 

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ትናንት በባህር ዳር ከተማ በተለምዶ ጉዶባህር ተብሎ በሚጠራው ሰፈር ቤት ንብረታቸው በእሳት የወደመባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ጎበኙ፡፡ አቶ አገኘሁ ዘላቂ መፍትሄ በፍጥነት እንደሚሰጥና ለጊዜው…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ። በአዲስ አበባ ስታድየም በተካሄደው በዚህ ጨዋታ የቡናማዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ሀብታሙ ታደሰ በ9ኛውና በ84ኛው እንዲሁም አማኑኤል ዮሐንስ በ55ኛው ደቂቃዎች…

የኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታ መፋጠን እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ ልማት፣ ኮንስትራክሽን እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ቡድን ሰሞኑን በፉሪ ሀና ሳይት እና በቦሌ አራብሳ ባደረገው የመስክ ምልከታ የ20/80 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታ መፋጠን እንዳለበት አሳስቧል፡፡…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ምሁራን ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ምሁራን ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ባደረገው ስብሰባ ለዶክተር በላይ ተሰማ እና ለዶክተር ውዱ ተመስገን ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንዲሰጣቸው…

የፌደራል ተቋማት አስተባባሪ ኮሚቴ በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ተቋማት አስተባባሪ ኮሚቴ በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያየ፡፡ በውይይቱ ላይ የልዩ ልዩ ተቋማት ሚኒስትሮች፣ ሚኒስትር ዲኤታዎች እና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሹመት የተሰጣቸው ዳይሬክተሮች፣ ምክትል ዳይሬክተሮች እንዲሁም…

የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ 355 ተሽከርካሪዎችን ለዞን እና ወረዳዎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር 355 ተሽከርካሪዎችን ለሁሉም ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች አስረከቡ፡፡ በዚህ ወቅትም ተሽከርካሪዎቹ በክልሉ የጸጥታ መዋቅሩን ለማጠናከር የሚኖራቸው ድርሻ ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ተሽከርካሪዎቹ በክልሉ…

ምክር ቤቱ 7ኛ መደበኛ ስብሰባውን በነገው ዕለት ያካሂዳል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣ 2013(ኤፍቢሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 5ኛው ምክር ቤት በ6ኛው የሥራ ዘመኑ 7ኛውን መደበኛ ስብሰባ በነገው ዕለት በአምስት የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ያካሄዳል፡፡ ከአጀንዳዎች አንዱ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን የቦርድ አባላትን እንደገና…

ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 33 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣ 2013(ኤፍቢሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ባለፉት አምስት ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 33 ቢሊዮን ዶላር መገኘቱን አስታወቁ፡፡ ባለፉት አምስት ወራት 1 ነጥብ 41 ቢሊዮን ዶላር ከወጪ ንግድ ለማግኘት ታቃዶ 1 ነጥብ 33 ቢሊዮን ዶላር…