ፋና 90 በምግቦችን ላይ ሎሚን ማካተት በሽታ የመከላከል አቅም ያሳድጋል- ስለ አመጋገብ የባለሙያ ሃሳብ Meseret Awoke Dec 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=VG76YTTAdaw
ፋና 90 ኮቪድን የመከላከልና የመማር ማስተማር ስራን ለመጀመር ዝግጅት በዲላ ዩኒቨርስቲ Meseret Awoke Dec 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=C8zdDxj8A8I
ፋና 90 የሰራውን አውሮፕላን ለማብረር በዝግጅት ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ወጣት Meseret Awoke Dec 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=A8pWaK2G6YA
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሎኔል ይርጋለም ፍቃዱ እና ሌተናል ኮሎኔል ተወልደ ብርሃን ሊሸሹ ሲሉ አፋር ላይ መያዛቸውን መርመሪ ፖሊስ ገለፀ Feven Bishaw Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኮሎኔል ይርጋለም ፍቃዱ እና ሌተናል ኮሎኔል ተወልደ ብርሃን ሊሸሹ ሲሉ አፋር ላይ መያዛቸውን መርመሪ ፖሊስ ለችሎት ገለፀ። ይህን የገለጸው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ አባል ተጠርጣሪዎቹ በዋስ እንዲወጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተቀናጀ የከተማ ውበት፣ የአረንጓዴ ልማት እና የደረቅ ቆሻሻ አሰባሰብ ስራ የሚፈጠረው የስራ እድል በህብረተሰቡ ዘንድ ባህል ሆኖ መቀጠል አለበት- ወ/ሮ… Meseret Demissu Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተቀናጀ የከተማ ውበት፣ የአረንጓዴ ልማት እና የደረቅ ቆሻሻ አሰባሰብ ስራ የሚፈጠረው የስራ እድል በህብረተሰቡ ዘንድ ባህል ሆኖ መቀጠል እንዳለበት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሎኔል ይርጋለም ፍቃዱ እና ሌተናል ኮሎኔል ተወልደ ብርሃን ሊሸሹ ሲሉ አፋር ላይ መያዛቸውን መርመሪ ፖሊስ ገለፀ Feven Bishaw Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኮሎኔል ይርጋለም ፍቃዱ እና ሌተናል ኮሎኔል ተወልደ ብርሃን ሊሸሹ ሲሉ አፋር ላይ መያዛቸውን መርመሪ ፖሊስ ለችሎት ይፋ አደረገ። ይህን የገለጸው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ አባል ተጠርጣሪዎቹ በዋስ እንዲወጡ ፍርድቤቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ አካዳሚክ ዲን የነበሩት ብ/ጄ አሊጋዝ ገብሬን ጨምሮ አራት የጦር መኮንኖች ለ4ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ Meseret Awoke Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የመከላከያ አካዳሚክ ዲን የነበሩት ብርጋዴር ጄኔራል አሊጋዝ ገብሬን ጨምሮ አራት የጦር መኮንኖች ለ4ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበዋል። በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 2ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት የቀረቡት ተጠርጣሪዎች 1ኛ ብርጋዴር ጄኔራል…
የሀገር ውስጥ ዜና 38ኛው የኢጋድ የመሪዎች አስቸኳይ ጉባኤ ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 38ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የመሪዎች አስቸኳይ ጉባኤ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ፡፡ በጂቡቲ በተካሄደው ጉባኤ ኢጋድ በቀጠናው ሃገራት ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ቀጣይ አቅጣጫዎችንም…
የሀገር ውስጥ ዜና ስኬታማ ሴቶች ለወጣት ሴቶች ልምድ የሚያካፍሉበት መርሐ ግብር ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው አመት የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ አጋማሽ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ስኬታማ ሴቶች ለወጣት ሴቶች ልምድ የሚያካፍሉበት መርሐ ግብር ይፋ ሆኗል፡፡ በሸራተን አዲስ ይፋ የሆነው መርሐ ግብር ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የዩኒቨርሲቲ ሴት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአጋሮ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ በሶስት ወራት እንዲጠናቀቅ አቅጣጫ ተቀመጠ Feven Bishaw Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሶስት ዓመት በፊት ግንባታው የተጀመረው የአጋሮ ከተማ የውስጥ ለውስጥ አስፓልት መንገድ በሚቀጥሉት ሶስት ወራት ውስጥ እንዲጠናቀቅ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጫልቱ ሳኒ አቅጣጫ አስቀመጡ። ምክትል…