Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ በቀጣዩ ወር የኮሮና ቫይረስ ክትባት ልትሰጥ እንደምትችል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካውያን በቀጣዩ ወር የኮሮና ክትባት ሊያገኙ ይችላል ተባለ፡፡ የኮሮና ቫይረስ መርሃ ግብር የክትባት ሃላፊ ዶክተር ሞንሴፍ ስሎይ አሜሪካ በፈረንጆቹ ታህሳስ 11 ቀን ለዜጎቿ ክትባት ልትሰጥ ትችላለች ብለዋል፡፡ ይሰጣል የተባለው ክትባት…

የኦሮሚያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል። የኦሮሚያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ለመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሃ ግብር ማካሄዳቸውን ከክልሉ…

በደቡብ ክልል ለሀገር የመከላከያ ሰራዊት ከ153 ሚሊየን በላይ ብር ድጋፍ ተሰብስቧል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል ለሀገር የመከላከያ ሰራዊት ከ153 ሚሊየን በላይ ብር ድጋፍ ማሰባሰብ እንደተቻለ ተገለፀ። የደቡብ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ እና የመከላከያ ሰራዊት ሀብት አሰባሰብ ግብረ ሀይል ሰብሳቢ አቶ ተፈሪ…

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል የሚረዳ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ መድሐኒት መርጫ ሰራ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የባሕር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት የበረሃ አንበጣን ለመከላከል የሚረዳ በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰራ መድሐኒት መርጫ መስራቱን አስታወቀ፡፡ መድሃኒት መርጫው በኤሌክትሪካል እና ኮምፒውተር ምህንድስና ትምህርት ክፍል መምህራኖች የተሰራ ነው ተብሏል፡፡…

ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከዳሮር ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ እና ሌሎች ከፍተኛ ኃላፊዎች በጀረር ዞን ከዳሮር ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ውይይቱ በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳይ፣ በሰላም…

በዛታ ግንባር ለጥምር ጦሩ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን ሥር የሚገኙ አስር ወረዳዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ ለአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በደቡባዊ ትግራይ ዞን ዛታ ግንባር ተገኝተው ቁሳቁሱን ያስረከቡት…

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሚኒሶታና ሎስ አንጀለስ የቆንስላ ጽ/ቤቶች ጋር በመሆን በአሜሪካ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሚኒሶታና ሎስ አንጀለስ የቆንስላ ጽህፈት ቤቶች ጋር በመሆን በአሜሪካ በሁሉም ግዛቶች ከሚገኙ ከ500 ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ በቪዲዮ ኮንፈረንስ…

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የረጲ የደረቅ ቆሻሻ ሀይል ማመንጫን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር አሸብር ባልቻ እና የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ረጲ የደረቅ ቆሻሻ ሀይል ማመንጫን ጎብኝተዋል፡፡ የሀይል ማመንጫው አልፎ…

ቡድኑ ሃገር ለማፍረስ የሚጠቀመው የጭካኔ ስነ ልቦና የትግራይን ህዝብ አይወክልም- ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሮም ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የህወሃት ጁንታ ለህዝብና ለሃገር ሲል እጁን እንዲሰጥ ጠየቁ። ዛሬ በጣሊያን ሮም (Piazz Dell Esquilino) አደባባይ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በህወሃት ጁንታ ለተጨፈጨፉ…

በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ቀቤና ወረዳ በፈረጀቴ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። የህዝብ ትራንስፖርት አይሱዙ ቅጥቅጥ ከቦቴ ተሳቢ ጋር ተጋጭተው በተፈጠረ አደጋ ነው ጉዳቱ የደረሰው። በዚህም የ11 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፣…