የሀገር ውስጥ ዜና በመኖሪያ ቤቱ ፈንጅና ቦምብ የተገኘበት የጎሚስታ ሰራተኛ ፍርድ ቤት ቀረበ Meseret Awoke Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኖሪያ ቤቱ ፈንጅና ቦምብ ተገኝቶበታል የተባለውና ገብረመስቀል ወልደምህረት የተሰኘው ተጠርጣሪ ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ግለሰቡ በዛሬው ዕለት በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ሁለተኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት የተጠርጣሪውን ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሄራዊ ማህበረሰብ ተኮር ምክክር ዛሬ በመላው ሀገሪቱ ተጀመረ Meseret Demissu Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አመቻችነት ከዛሬ ጀምሮ በመላ ሀገሪቱ ማህበረሰብ ተኮር የምክክር መድረኮች ተዘጋጅተው ሂደቱ በይፋ ተጀምሯል፡፡ ይህ ብሄራዊ ማህበረሰብ ተኮር ምክክር ሂደት በአካባቢያዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫና የሴቶች የነቃ ተሳትፎ በሚል ርዕስ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ምርጫና የሴቶች የነቃ ተሳትፎ በሚል የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሴቶችና ህጻናት ኮሚሽነር ወይዘሮ መሠረት ማሞ÷ ኢትዮጵያ የጾታ እኩልነትን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሃገራት ወደ ብሪታኒያ የሚደረግ ጉዞን ሲያግዱ ሳዑዲ ደግሞ ዓለም አቀፍ በረራዎችን አቁማለች Abrham Fekede Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በደቡብ ምስራቅ እንግሊዝ እየተስፋፋ በሚገኘው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተለያዩ የዓለም ሃገራት ወደ ብሪታንያ የሚደረጉ በረራዎችን ማቆማቸውን አስታወቁ፡፡ በትናንትናው ዕለት የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በአዲሱ የኮሮና ቫይረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የአዲግራት ከተማን ጎበኙ Meseret Demissu Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ እና የጊዜያዊ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በአዲግራት ከተማ የህወሓት ጁንታ ያደረሰውን ጉዳት ጎብኝተዋል፡፡ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ እና በትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩ በትግራይ ክልል ለተጎዱ ዜጎች ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በትግራይ ክልል በግጭት ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ማኅበሩ በትግራይ ክልል ከተካሄደው ህግ የማስከበር ዘመቻ ጋር በተያያዘ ለተፈናቀሉ እና ጉዳት ለደረሰባቸው 2 ሺህ ዜጎች ከ3 ሚሊየን ብር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ የአቪዬሽን ደህንነት ኤጀንሲ ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑን ገለጸ Feven Bishaw Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ የአቪዬሽን ደህንነት ኤጀንሲ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ዳግም እንዲበር ፈቃድ ሰጠ፡፡ የአውሮፓ የአቪዬሽን ደህንነት ኤጀንሲ ሃላፊ÷ የቦይንግ 737 ማክስ አሁን ለመብረር ደህንነቱ የተጠበቀ ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገር አቀፍ የፀረ ሙስና ንቅናቄ መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Dec 21, 2020 0 ሃገር አቀፍ የፀረ ሙስና ንቅናቄ መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገር አቀፍ የፀረ ሙስና የንቅናቄ መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ ፌደራል የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የተዘጋጀ ነው፡፡ በመድረኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጣና ሃይቅ ዙሪያ ግንባታቸው የተጠናቀቀና በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በጣና ሃይቅ ዙሪያ ግንባታቸው የተጠናቀቀና በግንባታ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች ርክክብና ግንባታው ሊፋጠን በሚችልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ ላይ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የምዕራብ አየር ምድብን ጎበኙ Tibebu Kebede Dec 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ይልማ መርዳሳ የምዕራብ አየር ምድብን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸው ወቅትም የምድቡ ሰራዊት ከሀዲው ያሴረውን ሀገርን የማተራመስ እቅድ ለማክሸፍ አመራሩ በጥበብ አባላቱም በጀግንነት ውሎ ለፈፀሙት አኩሪ…