Fana: At a Speed of Life!

ሁለተኛው የባለ ልዩ ጣዕም የቡና ውድድር ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሁለተኛው የባለ ልዩ ጣዕም የቡና ውድድር ሊካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ዛሬ ከኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማህበር ጋር በሰጠው የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ነው ውድድር ሊካሄድ መሆኑን ያስታወቀው፡፡ ውድድሩ በሦስት…

በወላይታ ሶዶ ከተማ በተከሰተው የእሳት አደጋ ዙሪያ ለተጎጂዎች ዘላቂ ድጋፍ ለመስጠት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የደቡብ ክልል የተለያዩ ቢሮ ኃላፊዎች፣ የወላይታ ዞንና የሶዶ ከተማ አመራር አካላት ትናንትና በወላይታ ሶዶ ከተማ የተከሰተው የእሳት አደጋ ያደረሰውን ጉዳት በመመልከት ቀጣይ ዘላቂ መፍትሄ ለመስጠት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።…

ባለፉት 24 ሰዓታት 397 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 701 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 242 የላብራቶሪ ምርመራ 397 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። እንዲሁም 701 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ ይህም…

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በትግራይ ክልል በርካታ የጦር መሳሪያዎች መያዙን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ የሚገኙ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አባላት ባከናወኗቸው የፍተሻ ስራዎች ጁንታው ሃገር ማፍረስ ተልዕኮው ይገለገልባቸው የነበሩ በርካታ የጦር መሳሪያዎችን መያዛቸው ተገለፀ፡፡ በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል…