የሀገር ውስጥ ዜና መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸው 19 ሐኪሞች አስመረቀ Tibebu Kebede Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በህክምና ዶክትሬት የትምህርት ዘርፍ ያሰለጠናቸው 19 ተማሪዎችን ዛሬ አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው የዛሬ ተመራቂዎችን ጨምሮ 99 የህክምና ዶክተሮችን አሰልጥኖ አስመርቋል። በዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዝዳንት ማዕረግ የጎባ…
የሀገር ውስጥ ዜና 473 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 209 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል Tibebu Kebede Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ 473 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው ሰዎች 209 ደግሞ ማገጋቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ባለፉት 24 ሰዓታት 5 ሺህ 589 የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጓል። በዚህም 473 ሰዎች ኮሮናቫይረስ…
የዜና ቪዲዮዎች በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የዜና ፣ የፕሮግራም ይዘት እና አደረጃጀት Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wQfC_Sltuyk
የዜና ቪዲዮዎች በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የመዝናኛ ፕሮግራሞች Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zRd4iUj7C-s
የሀገር ውስጥ ዜና መሰረተ ልማትን በማውደም እየሸሸ የሚገኘው የህወሃት ጁንታ የአክሱም አየር ማረፊያ ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)መሰረተ ልማትን በማውደም እየሸሸ የሚገኘው የህወሃት ጁንታ የአክሱም አየር ማረፊያ ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ። የኢዜአ ምንጮች እንደገለጹት፤ ቡድኑ በመሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ውድመት እየፈጸመ በመሸሽ ላይ ይገኛል። በዚህ…
የዜና ቪዲዮዎች የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመት ክብረ በዓል በምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ ሰጠኝ እንግዳው Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XKU-yTMsEFw
የዜና ቪዲዮዎች በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የሬድዮ ክፍል እና የፕሮግራም ይዘት Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=6JHgxYxrPzA
የሀገር ውስጥ ዜና ጠንካራ ተቋማትን በመገንባት ሂደት አመራሮች ሃላፊነታቸውን በአግባቡ መወጣት አለባቸው – አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግሥት ጠንካራ ተቋማትን ለመገንባት በሚያደርገው ጥረት በየደረጃው ያሉ አመራሮች ሃላፊነታቸውን በአግባቡ መወጣት እንዳለባቸው የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ገለጹ። ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ለተውጣጡ ከፍተኛ አመራሮች…
ሌሎች በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የዜና እና የፕሮግራም ይዘት እና አደረጃጀት ላይ የተካሄዱ ጥናቶች እና ምክረ ሀሳቦች Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Du3QM70HIyY
የሀገር ውስጥ ዜና የእንግሊዝ መንግስት በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ አስፈላጊነት በሚገባ ተረድቷል – አምባሳደር ተፈሪ መለሰ Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዝ መንግስት በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ አስፈላጊነት በሚገባ መረዳቱን በዩናይትድ ኪንግደም የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ገለጹ። የሕወሓት የጥፋት ቡድን ጥቅምት 24 ቀን 2013…