Fana: At a Speed of Life!

“እኔም ለመከላከያ ሰራዊት እሮጣለው” በሚል መሪ ቃል በሀረር ከተማ የአምስት ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "እኔም ለመከላከያ ሰራዊት እሮጣለው" በሚል መሪ ቃል በሀረር ከተማ ከ3 ሺህ በላይ ተወዳዳሪ ስፖርተኞችና ሌሎች የማህበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የአምስት ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ፡፡ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን እና በሀረሪ ክልል…

ሀረር የጤና ሳይንስ ኮሌጅ 969 የጤና ባለሙያዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሀረር የጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በዲግሪና ዲፕሎማ ያሰለጠናቸውን 969 የጤና ባለሙያዎችን በዛሬው እለት አስመርቋል። ኮሌጁ ዛሬ ለ25ኛ ጊዜ ያስመረቃቸው ምሩቃን 508 በዲግሪ ሲሆን 461 በዲፕሎማ ነው። በምረቃ ስነስርዓቱ…

በትግራይ ክልል መልሶ ግንባታና የሰላም ሂደት የህዝቡ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩና የመንግሥት ትብብር ያስፈልጋል – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል መልሶ ግንባታና የሰላም ሂደት የህዝቡ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ፣ የፌዴራሉ መንግሥትና የመከላከያ ሠራዊት ትብብር ወሳኝ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ አስታወቀ። መርማሪ ቦርዱ በትግራይ ክልል በሚያደርገው የመስክ ምልከታ…

ኢጋድ 38ኛውን የመሪዎች ጉባኤ ነገ ያካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ 38ኛው የመሪዎች ጉባኤ በነገው ዕለት ሊያካሄድ ነው፡፡ የመሪዎቹ ጉባዔ በነገው ዕለት በጅቡቲ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ ጉባኤው በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ እንደሚወያይ ነው…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ፡፡ ዛሬ ከሰዓት በተካሄደው የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች ያለግብ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው የተለያዩት፡፡ ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ደግሞ…

የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሦስት ሃገራት የ23 ነጥብ 7 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለሦስት ሃገራት የ23 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ከኢትዮጵያ በተጨማሪ ድጋፉ ሱዳን እና ኬንያን እንደሚያካትት ህብረቱ ባወጣው መግለጫ ገልጿል፡፡ ከ23 ነጥብ 7 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ…

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ጨምሮ ሌሎች የመንግስት ኃላፊዎች በህክምና ላይ የሚገኙ የሰራዊት አባላትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ጨምሮ ሌሎች የስራ ኃላፊዎች በደሴ ሪፌራል ሆስፒታል ውስጥ የሚገኙ በህግ ማስከበር ዘመቻው ጉዳት የደረሰባቸው የሰራዊት አባላትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ ከዶክተር ሊያ በተጨማሪ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ…

በደቡብ ክልል የበረሃ አንበጣ መንጋ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በደቡብ በክልል በተለያዩ አካባቢዎች የአንበጣ መንጋ መከሰቱ ተገለጸ፡፡ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት እንደገለጸው፣ ሁለት የአንበጣ መንጋ በደቡብ ኦሞ ዞን ሐመርና በናጸማይ ወረዳዎች፣ሁለት መንጋ ደግሞ በአሌ…

በመቀሌ 84 በመቶ የሚሆነው የመንግሥት ሠራተኛ ወደ ስራ ገበታው ለመመለስ ሪፖርት አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በመቀሌ ከሚገኙት 2 ሺህ 26 የመንግሥት ሠራተኞች መካከል እስካሁን 84 በመቶ የሚሆኑት ወደ ሥራ ለመመለስ ሪፖርት ማድረጋቸውን የከተማዋ ጊዜያዊ አስተዳደር ከንቲባ ተናገሩ። ከንቲባው አቶ አታኽልቲ ኃይለሥላሴ የመቀሌ ከተማ ወቅታዊ ሁኔታን…

በሊባኖስ ቆንስላ ጄኔራል አቶ ተመስገን በወቅታዊ ጉዳይ ላይና በሃገሪቱ በቤት ሰራተኝነት እየሰሩ ስለሚገኙ ዜጎች ሁኔታ ማብራሪያ ሰጥተዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በሊባኖስ ቆንስላ ጄኔራል አቶ ተመስገን ዑመር በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው ህግ የማስከበር፣ የሰብዓዊ ዕርዳታ አፈፃፀም፣ የመልሶ ግንባታ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በተጨማሪም በሊባኖስ በቤት ሰራተኝነት እየሰሩ ስለሚገኙ ዜጎች ሁኔታም በዝርዝር…