ሌሎች በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የዜና እና የፕሮግራም ይዘት እና አደረጃጀት ላይ የተካሄዱ ጥናቶች እና ምክረ ሀሳቦች Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Du3QM70HIyY
የሀገር ውስጥ ዜና የእንግሊዝ መንግስት በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ አስፈላጊነት በሚገባ ተረድቷል – አምባሳደር ተፈሪ መለሰ Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዝ መንግስት በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ አስፈላጊነት በሚገባ መረዳቱን በዩናይትድ ኪንግደም የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ገለጹ። የሕወሓት የጥፋት ቡድን ጥቅምት 24 ቀን 2013…
ፋና ቀለማት ድምፃዊ ባቢ ስሌ – በፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=931Q-d3JajU
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው ያደራጃቸው የጥፋት ሃይሎች እየተደመሰሱ ነው – በምዕራብ ዕዝ የ22ኛ ክፍል ጦር ዋና አዛዥ Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማደናቀፍ ጁንታው ህወሃት አደራጅቶ የላካቸው የጥፋት ሃይሎች እየተደመሰሱ መሆኑን በሀገር መከላከያ ምዕራብ ዕዝ የ22ኛ ክፍል ጦር ዋና አዛዥ አስታወቁ፡፡ የክፍለ ጦሩ ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀኔራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን መቆሙንና አብሮነቱን ለመግለፅ በከፍተኛ ደረጃ ድጋፉን ቀጥሏል-ሰላም ሚኒስቴር Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህብረተሰቡ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን መቆሙንና አብሮነቱን ለመግለፅ በከፍተኛ ደረጃ ድጋፉን መቀጠሉን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ድጋፉን የሚያስተባብር ብሄራዊ የሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴ በሰላም ሚኒስቴር ሰብሳቢነት መቋቋሙ ይታወሳል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኪስማዮ ሴክተር ስድስት የተሰማራው የ5ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት አካሄደ Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኪስማዮ ሴክተር ስድስት የተሰማራው የ5ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አመራሮችና አባላት የተቃጣብንን የክህደት ጥቃት አክሽፈን ለህዝባችን ህግ እናስከብራለን በሚል ርዕስ ውይይት አካሂደዋል ። ውይይቱን የመሩት የሻለቃው ምክትል…
ፋና ቀለማት ድምፃዊት ማርሸት ግርማ – በፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=89Q-21ZJm7o
ፋና ቀለማት ድምፃዊ አህመድ ሁሴን (ማንጁስ) – በፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=HhiXq2UpglM
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበራት ህብረት ተመሰረተ Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበራት ህብረት ተመሰረተ። ህብረቱ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ያሉ የዳያስፖራ ማህበራትን በማቀናጀት ለምስረታ መብቃቱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ገልጸዋል። ማህበራቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በገላን ከተማ ለሚገነቡ ትምህርት ቤቶች የግንባታ ማስጀመሪያ መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ Meseret Demissu Nov 21, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በገላን ከተማ ለሚሰሩ ትምህርት ቤቶች የግንባታ ማስጀመሪያ መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ በዛሬው ዕለት የግንባታ ማስጀመሪያ መሰረተ ድንጋይ የተቀመጠላቸውም ለኢፈ ቦሩ ቢቴ እና ጨፌ ቱማ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ነው፡፡…