የመከላከያ ሠራዊት ለጠላት የማይንበረከክ መሆኑን አሳይቷል- ዶ/ር ቀነዓ ያደታ
https://www.youtube.com/watch?v=2zdiYNVTq-A
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ፍቅረስላሴ ወግደረስ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደርግ ዘመነ መንግስት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ፍቅረስላሴ ወግደረስ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ።
የቀብር ስነ ስርዓታቸው በመንበረ ፀባኦት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ተፈፅሟል።
የቀድሞው ጠቅላይ…
በትምህርት ቤቶች ኮቪድን የመከላከል ስራው መጠናከር እንዳለበት ኮሚቴው አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰሞኑን በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በሁለት ትምህርት ቤቶች ባደረገው የመስክ ምልከታ በመማር ማስተማር ስራው ኮቪድን አስቀድሞ ለመከላከል ትኩረት መሰጠት እንዳለበት አሳስቧል፡፡…
በ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የደብረብርሃን አንኮበር የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት እየተፋጠነ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 42 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የደብረ ብርሃን አንኮበር የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በመፋጠን ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ።
በመንገድ ፕሮጀክቱ የስራ እንቅስቃሴ የአፈር ሙሌትና፣ ድልዳሎ፣ የውሃ መፋሰሻ ቱቦ ቀበራ የሰብ ቤዝ ስራ…
የሰሜን ዕዝ ሎጀስቲክ ኃላፊ ሜጀር ጀኔራል ከድር አራርሶ ፍርድ ቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰሜን ዕዝ ሎጀስቲክ ኃላፊ ሜጀር ጀኔራል ከድር አራርሶ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ቀረቡ።
ተጠርጣሪው ህውሓትና ኦነግ ሸኔ ከተባሉ ጸረ-ሰላም ኃይሎች ጋር በመቀናጀት በአዲስ አበባና በተለያዩ አካባቢዎች…
ተቋርጦ የነበረው ንብረትን በስጦታ የማስተላለፍ ውል ስራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከብር ኖት ቅየራው ጋር ተያይዞ ተቋርጦ የነበረው ንብረትን በስጦታ የማስተላለፍ ውል ከዛሬ ጀምሮ መሰጠት መጀመሩን የፌደራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ሙሉቀን አማረ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ተወካዮች በድሬዳዋ ከሚኖሩ የክልሉ ተወላጆች ጋር እየተወያዩ ነው
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ተወካዮች በድሬዳዋ ከሚኖሩ የትግራይ ክልል ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አስተባባሪ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ከተማ የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ…
ዶ/ር ሂሩት ካሳው በኢትዮጵያ ከፖርቹጋል አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው በኢትዮጵያ የፖርቹጋል አምባሳደር ከሆኑት ሄሌና ማልካታ ጋር በሀገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸው ተገለጸ፡፡
በውይይቱ ላይ ፖርቹጋል ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ጥንታዊ እና ታሪካዊ ቁርኝት መነሳቱ…
የአዲስ አበባ አትክልት ተራ በአዲሱ የገበያ ማዕከል ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አትክልት ተራ በአዲሱ የገበያ ማዕከል ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ በሰጡት መግለጫ ጃንሜዳ የሚገኘው ጊዜያዊ አትክልትና ፍራፍሬ መሸጫ የገበያ ስፍራ…