የትግራይ ክልል ህዝብ ሰላሙን ለማናጋት ከሚሰሩ ሃይሎች ራሱን ሊጠብቅና ሊታገላቸው ይገባል- ዶክተር ሙሉ ነጋ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብ ሰላሙን ለማናጋት ከሚሰሩ ሃይሎች ራሱን ሊጠብቅና ሊታገላቸው እንደሚገባ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ ገለጹ።
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሙሉ ነጋ በክልሉ…