Fana: At a Speed of Life!

በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ከሲቪክ ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ ከሲቪክ ማህበራት ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱ በአዲስ አበባ ኢሊሌ ሆቴል ነው የተካሄደው፡፡ በውይይቱ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡…

የዓለም ፀረ-ተህዋሲያን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ፀረ-ተህዋሲያን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሳምንት “ፀረ-ተህዋሲያንን-በጥንቃቄ ይጠቀሙ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል። ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ÷በፀረ-ተህዋሲያን እና በሌሎች ፀረ ጀርም…

አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ በግብፅ የዓረብ ሪፐብሊክ የእንግሊዝ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግብጽ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ በግብፅ የዓረብ ሪፐብሊክ የእንግሊዝ አምባሳደር ከሆኑት ጂኦፍሬይ አዳምስ ጋር ተወያዩ ፡፡ በውይይታቸው ወቅት በሁለትዮሽ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም ሁለቱ…

በሐረሪ ክልል ለጥፋት ሲዘጋጁ የነበሩ 17 ተጠርጣሪዎች ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎችና ሌሎች ቁሳቁሶች ጋር በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሐረሪ ክልል ሐኪም ወረዳ ለጥፋት ዓላማ ሲዘጋጁ የነበሩ 17 ተጠርጣሪዎች ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎች እና ሌሎች ቁሳቁሶች ጋር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አዛዥ ምክትል ኮማንደር ናስር…

ባለፉት አራት ወራት ከ107 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 የበጀት ዓመት ከሀምሌ ወር እሰከ ጥቅምት 30 ባሉት አራት ወራት ውስጥ 107 ቢሊየን 627 ሚሊየን 206 ሺህ ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። በአራት ወራቱ 104 ቢሊየን 574 ሚሊየን 996 ሺህ ብር…

በትግራይ ክልል ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ጥቆማና መረጃ መስጠት የሚያስችሉ አድራሻዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ለአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ጥቆማና መረጃ ለመስጠት የሚያስችሉ አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በህገ-መንግስቱ አንቀጽ 93 መሰረት ሕገ-መንግስቱን እና ሕገ-መንግስታዊ ሥርዓቱን ከአደጋ ለመከላከል ሲባል በትግራይ ክልል…