Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ከ118 ኪ.ሜ በላይ ርዝመት ያላቸው የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ለማከናወን ውል ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ከ118 ኪ.ሜ በላይ ርዝመት ያላቸው የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ለማከናወን ውል ተፈራረመ፡፡ ባለስልጣኑ ከ118 ኪ.ሜ በላይ ርዝመት ያላቸው የጋራ መኖሪያ…

የጋሞ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሠራዊት 6 ሚሊየን ብር እና 77 ሠንጋዎችን ለሃገር መከላከያ ሰራዊት አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ጋሞ ዞን ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 6 ሚሊየን ብር እና 77 ሠንጋ በሬዎችን አበረከቱ፡፡ የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ፣ የጋሞ ሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች የነዋሪዎቹን ድጋፍ ዛሬ በምድር ኃይል ግቢ ተገኝተው…

ባለስልጣኑ በአራት ወራት ውስጥ 245 ኪሎ ሜትር ልዩ ልዩ የመንገድ ጥገና ስራዎች አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በአራት ወራት ውስጥ 245 ኪሎ ሜትር ልዩ ልዩ የመንገድ ጥገና ስራዎችን ማከናወኑን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ለትራፊክ እንቅስቃሴ አስቸጋሪ የሆኑ ዋና ዋና፣ የቀለበት መንገድ እንዲሁም የውስጥ ለውስጥ እና…

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ2 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ2 ሚሊየን ብር የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተለት። ብሄራዊ ቡድኑ ትናንት የኒጀር አቻውን 3 ለ 0 ማሸነፋን ተከትሎ የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ ሽልማቱን ማበርከታቸው ተገልጿል።…

ለሰራዊቱ እየተሰጠ ያለው ድጋፍና ክብር ዘመቻውን በፍጥነት ለመቋጨት ጉልበት ነው – የአየር ኃይል ምስራቅ ምድብ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) መላው ህዝብ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እየሰጠ ያለው ድጋፍና ክብር የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እየተካሄደ ያለው ዘመቻ በፍጥነትና በስኬት እንዲጠናቀቅ አቅም የሚፈጥር መሆኑን የኢፌዴሪ አየር ኃይል የምስራቅ ምድብ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አበበ ለገሰ አስታወቁ፡፡…

ማህበረሰቡ የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ እንዲጠብቅ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ማህበረሰቡ አካባቢውን ነቅቶ በመጠበቅና አጠራጣሪ ሁኔታዎችን ሲመለከት ጥቆማ በመስጠት ሊደርስ የሚችልን ጉዳት መከላከል እንደሚገባው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ ለሰው ልጅ አስፈላጊ የሆነውን ሠላም ለመጠበቅ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ…

ም/ጠ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሼኬዲ ጋር ተወያዩ። አቶ ደመቀ በነበራቸው ቆይታ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከፕሬዚዳንቱ ጋር ውይይት አድርገዋል።…

80 በመቶ የጣና ሐይቅ የእምቦጭ አረም ተነቅሏል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአንድ ወር በተካሄደው የእንቦጭ አረም የማስወገድ ዘመቻ 80 በመቶን አረም መነቀሉ ተገለጸ፡፡ የጣና ሐይቅና ሌሎች ውሃማ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጄንሲ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር አያሌው ወንዴ ለአንድ ወር በቆየው ዘመቻ ከ4 ሺህ 300 ሄክታር መሬት…

በምዕራብ ወለጋ 142 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ 142 የኦነግ ሸኔ ታጣዊዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አራርሳ መርዳሳ አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል በወሰደው እርምጃ 48 የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን፥…