Fana: At a Speed of Life!

በሸገር ብዙሃን ትራንስፖርት አውቶቡስ ማቆሚያ ከፈነዳው ቦንብ በተጨማሪ በባለሙያ ሳይፈነዱ የከሸፉ ቦንቦች መኖራቸወን ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ብዙሃን ትራንስፖርት አውቶቡስ ማቆሚያ ከፈነዳው ቦንብ በተጨማሪ በባለሙያ ሳይፈነዱ የከሸፉ ቦንቦች መኖራቸወን ፖሊስ ገለጸ። በአዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ በሚገኝ በሸገር አውቶቡስ ማቆሚያ የፈነዳ ቦንብን ተከትሎ 11 የሸገር ብዙሃን…

የስማርት ሜትር መሰረተ ልማት ዝርጋታ ማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የስማርት ሜትር መሰረተ ልማት ዝርጋታ ለማከናወን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው ኑሪ ቴሌኮም በተሰኘ የደቡብ ኮሪያ ኩባንያ እና በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መካከል ነው። ስምምነቱን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ተወያይተዋል። በወቅቱም አቶ ደመቀ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ…

ኢትዮጵያ የተፈናቀሉ ዜጎቿን የመደገፍና መልሶ የማቋቋም ዝግጁነት አላት – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተፈናቀሉ ዜጎቿን የመደገፍና መልሶ የማቋቋም ዝግጁነትና ብቃቱ ያላት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም…

በጉጂ ዞን እጃቸውን ለሰጡና በቁጥጥር ስር ለዋሉ 405 የኦነግ ሸኔ አባላት የተሀድሶ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጉጂ ዞን እጃቸውን ለሰጡና በቁጥጥር ስር ለዋሉ 405 የኦነግ ሸኔ አባላት የተሀድሶ ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡ በቁጥጥር ስር የዋሉት የኦነግ ሸኔ አባላት በወንጀል ድርጊት ያልተሳተፉ እና በዞኑ ባሉ ወረዳዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ናቸው ተብሏል፡፡…

በ10 ዓመቱ የልማት እቅድ የነፍስ ወከፍ ገቢን ከ2 ሺህ ዶላር በላይ ለማድረስ ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ የፕላንና ልማት ኮሚሽን የ10 አመት የልማት እቅድ ላይ በኢትዮጵያ ከሚገኙ መገናኛ ብዙኃን ጋር የምክክር ጉባዔ ተካሄዷል። የፕላንና ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዶክተር ነመራ ገበየሁ የ10 ዓመቱ እቅድ የጋራ ዕቅድ እንደመሆኑ መጠን…

ኮሎኔል ፍስሃ በየነን ጨምሮ አምስት የመከላከያ መኮንኖች በነበሩ ግለሰቦች ላይ ለመርማሪ ፖሊስ ተጨማሪ 13 ቀናት ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኮሎኔል ፍስሃ በየነን ጨምሮ አምስት የመከላከያ መኮንኖች በነበሩ ግለሰቦች ላይ ለተጀመረው ምርመራ ተጨማሪ 13 ቀናት ተፈቀደ። በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበው ጉዳያቸው የታዩት ተጠርጣሪዎች፤ በእነ…