የሀገር ውስጥ ዜና ሲቪክ ማህበራት ለሰላም ግንባታ ያላቸውን ሚና የተመለከተ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተዘጋጀውና ሲቪክ ማህበራት ለሰላም ግንባታ ያላቸውን ሚና የተመለከተው ውይይት ተካሄደ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ከፍተኛ አማካሪ ዶክተር አብዲ ዘነበ ሲቪክ ማህበራት በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት እና የዳበረ ዴሞክራሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ባለፈው አንድ ወር ከ2 ሺህ 700 በላይ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መያዛቸው ተገለጸ Feven Bishaw Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባለፈው አንድ ወር ከ2 ሺህ 700 በላይ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መያዙን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ከፌደራል ፖሊስና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውራምባ ታይምስ ባለቤትና ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ በተጠረጠረበት ወንጀል ፍርድ ቤት ቀርቦ ተከራከረ Meseret Awoke Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአውራምባ ታይምስ ባለቤትና ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ባህታ በተጠረጠረበት ወንጀል ፍርድ ቤት ቀርቦ ተከራክሯል፡፡ ተጠርጣሪው ላይ መርማሪ ፖሊስ ከዚህ በፊት በተሰጠው 13 ቀናት ጊዜ የሰራውን የምርመራ ስራ ለችሎቱ አብራርቷል። የተለያዩ መልካም ጎን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጁንታው ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ዳግም በማያንሰራራ መልኩ ሊጠናቀቅ እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፀረ ለውጥ በሆነው የህወሓት ጁንታ ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ዳግም በማያንሰራራ መልኩ ሊጠናቀቅ እንደሚገባ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ገለጹ። የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር…
ስፓርት ለአርሰናል ውጤት ማጣት ሀላፊነቱን እወስዳለሁ- ሚካኤል አርቴታ Tibebu Kebede Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለአርሰናል ውጤት ማጣት ሀላፊነቱን እንደሚወስድ አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ ገለፀ። አሰልጣኝ ሚካኤል አርቴታ በሰጠው መግለጫ በሀሉም መገናኛ ብዘሃን የሚቀርቡ ወቀሳዎችንም እንደሚቀበል ነው ያስታወቀው። ትችቱ ተፈጥሯዊ ነው ያለው አሰልጣኙ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ Feven Bishaw Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ። ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ነው የተካሄደው፡፡ በምክር ቤቱ የአሰራርና የአባላት ስነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፀረ ጾታዊ ጥቃት (የነጭ ሪቫን) ቀን በጅግጅጋ ተከበረ Feven Bishaw Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፀረ ጾታዊ ጥቃት ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ29ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ15ኛ ጊዜ በጅግጅጋ ተከበረ፡፡ በበዓሉ የሶማሌ ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ፣ የሴቶችና ህፃናት ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን…
የዜና ቪዲዮዎች የህጻናት የቀን ማቆያ ማዕከል፤ በሶማሌ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት Meseret Awoke Dec 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=aQ-HaoVSNg0
ፋና 90 ኢትዮጵያ ህግ-ወጥ የዱር እንስሳትን ለመቆጣጠር ከሶማሊያ ላንድ ጋር በጋራ እየሰራች ነው Meseret Awoke Dec 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=P4WMPeVQ_Ic
ፋና 90 ከህዝብ ጥያቄ ይልቅ ለምሽግ ግንባታ ትኩረት የሰጠው ጁንታ Meseret Awoke Dec 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XuIBRYOHYyo