የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በቱሪዝም ዘርፍ ለ500 ሺህ ወጣቶች የሥራ እድል ለመፍጠር ታቅዷል Tibebu Kebede Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በቱሪዝም ዘርፍ በቀጣይ 5 ዓመታት ውስጥ ለ500 ሺህ ወጣቶች የሥራ እድል ለመፍጠር መታቀዱን የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ኮሚሽነር ወይዘሮ ሌሊሴ ዱጋ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥ ኦሮሚያ ክልልን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጊኒ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በዓለ ሲመት ላይ ታደሙ Tibebu Kebede Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በጊኒው ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በዓለ ሲመት ላይ ተገኙ፡፡ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ከ10 ዓመት በፊት በምርጫ የጊኒ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡ ሲሆን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአለም ዓቀፍ በጎ አድራጎት ተቋማት በሰላም ሚኒስቴር ከሚመራው ቡድን ጋር በመቀናጀት በህግ ማስከበር ሂደቱ የተፈናቀሉና የተጎዱ ወገኖችን በማቋቋም ላይ ይገኛሉ Meseret Demissu Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም ዓቀፍ በጎ አድራጎት ተቋማት በህግ ማስከበሩ ሂደት ለተፈናቀሉ ወገኖች በጎንደር፣ ደባርቅ እና ዳባት በመገኘት በሰላም ሚኒስቴር ከሚመራው ቡድን ጋር በመቀናጀት የተጎዱትን መልሶ ማቋቋም ላይ እንደሚገኙ ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ የብር ኖት ቅየራ ዛሬ ይጠናቀቃል Feven Bishaw Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲሱ የብር ኖት ቅየራ ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ መንግስት መስከረም 4 ቀን 2013 ዓ.ም ነባሮቹን የ10፣ የ50 እና የ100 የብር ኖቶች የሚተኩ አዲስ የገንዘብ ዓይነቶችና አዲሱን የ200 ብር ኖት ይፋ ማድረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የተወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ በመተከል ዞንም እንዲደገም ተጠየቀ Feven Bishaw Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የተወሰደው ህግን የማስከበር እርምጃ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞንም እንዲደገም ተጠየቀ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ አባላት በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ በአሶሳ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የጆ ባይደን የምርጫ አሸናፊነት በኤሌክቶራል ኮሌጁ ተረጋጋጠ Tibebu Kebede Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጆ ባይደን የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አሸናፊነታቸው በኤሌክቶራል ኮሌጅ ተረጋግጦላቸው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው በይፋ ተሰየሙ፡፡ የየግዛት ተወካዮቹ ባይደን ወደ ነጩ ቤተ መንግስት መግባት የሚያስችላቸውን ማረጋገጫ የሚያገኙበትን እና ከህዝብ ያገኙትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማህበራዊ አገልግሎት የአመቻቾች ስልጠና ተጀመረ Meseret Demissu Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለመገንባት፣ ሀገራዊ መግባባትና አብሮነትን ለማጎልበት ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ማሕበራዊ መስተጋብሯ የተሟላ ሰላሟ የተጠበቀና አንድነቷ የተጠናከረ ኢትዮጵያን በማለም የተቋሙን ተልዕኮዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት አምስት ወራት ከማእድን ዘርፍ ከ 302 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ Meseret Awoke Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከማእድን ዘርፍ ከ 302 ሚሊየን ዶላር በላይ መገኘቱን የማእድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። የማእድንና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ 4 ሺህ 83 ኪሎ ግራም ወርቅ ለውጭ ገበያ ቀርቦ 299 ሚሊየን ዶላር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከትግራይ ክልል ተወላጅ ወጣቶች ጋር በተለያዩ የሀገሪቱ ከፍሎች ውይይት ሊካሄድ ነው Tibebu Kebede Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከትግራይ ክልል ተወላጅ ወጣቶች ጋር ውይይት ሊካሄድ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ምክትል ፕሬዚዳንት ወጣት አክሊሉ ታደሰ ገለፀ። ባለፈው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ በትግራይ ክልል ህግ የማስከበር ስራ ሲሰራ ቆይቶ መጠናቀቁ የሚታወስ ነው፡፡…
ቴክ ጎግልን ጨምሮ ስመ ጥር የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ተቋማዊ የዘር መድሎ ይፈጽማሉ- ትምኒት ገብሩ Tibebu Kebede Dec 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ”አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ” ተመራማሪ ዶክተር ትምኒት ገብሩ ሰሞኑን ከጎግል ኩባንያ ጋር ውዝግብ ውስጥ መግባቷ የትኩረት ማዕከል አድርጓታል። ዶክተር ትምኒት ባዘጋጀችው የጥናት ወረቀት እና ጎግል ሰራተኞችን በተለይም ከፆታ እና ከቀለም ጋር ተያይዞ…