Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለጆ ባይደን የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ 46ኛ ፕሬዚዳንት ሆነው ለተመረጡት ጆ ባይደን የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ዴሞክራቶቹን በመወከል የጆ ባይደን ምክትል ሆነው ለተመረጡት…

በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ጆ ባይደን አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዴሞክራቱ ዕጩ ጆ ባይደን 46ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ። ጆ ባይደን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን በማሸነፍ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን አረጋግጠዋል ነው የተባለው። ባይደን በፔንሲልቬኒያ ማሸነፋቸውን ተከትሎ ቀጣዩ…

455 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 845 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታትለ 6 ሺህ 28 ሰዎ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 455 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 99 ሺህ 201 ደርሷል። በሌላ በኩል…

በአፋር ክልል የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች የህወሓት ቡድን በመከላከያ ላይ የፈጸመውን ጥቃት አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፋር ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የህወሓት ቡድን በሃገር መከላከያ ሠራዊት ላይ የፈጸመው ጥቃት አጥብቀው እንደሚያግዙ ገለጹ። ፓርቲዎቹ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በሠመራ ከተማ ዛሬ ባካሄዱት የምክክር መድረክ እንዳስታወቁት…

መንግስት በወህሓት አጥፊ ቡድን ላይ የሚወስደውን እርምጃ  እንደሚደግፉ በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በህወሓት አጥፊ ቡድን ላይ የሚወስደውን እርምጃ እንደሚደግፉ በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገልፀዋል። በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ክልላዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ምክክር…

በአሶሳ ለጥፋት ተልዕኮ ማስፈጸሚያ ሊውል የነበረ ከ14 ሚሊየን ብር በላይና ገጀራዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ለህወሓት የጥፋት ተልዕኮ ማስፈጸሚያነት ሊውል የነበረ ከ14 ሚሊየን ብር በላይ የያዙ 59 የባንክ ሂሳብ ደብተሮች፣ ጥሬ ገንዘብ እና ገጀራዎችን መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። በክልሉ ከህወሓት ተልዕኮ ወስደው ጥፋት…

ለመከላከያ ሚኒስቴርና ለአማራ ክልል ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የሚያውጡ የምግብ ሽቀጦች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ለመከላከያ ሚኒስቴርና ለአማራ ክልል 7 ሚሊየን 326 ሺህ ብር የሚያውጡ የምግብ ሽቀጦችን የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉሙሩክ ኮሚሽን ድጋፍ አደረጉ። ርክክቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን…