የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ሆስፒታል የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላትን ጎበኙ Tibebu Kebede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ሆስፒታል የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላትን ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን ከራሳቸው ያስቀደሙ ጀግኖች የመከላከያ ሠራዊት አባላት ሲሉ የገለጿቸውን ወታደሮች ዛሬ ማለዳ ላይ የገበኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሻሸመኔ ከተማ የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወሰነው በዛሬዎቹ ነዋሪዎቿ ነው – የሻሻመኔ አባ ገዳዎች Tibebu Kebede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሻሻመኔ አባ ገዳዎች ብሔርን ለይቶ ጥቃት የሚፈፅም እና ንብረት ላይ ማንኛውንም ጉዳት የሚያደርስ ሰው ልጃችን አይደለም ሲሉ ውሳኔ አስተላለፉ። አባ ገዳዎቹ የሻሸመኔ ከተማ የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወሰነው በዛሬዎቹ ነዋሪዎቿ ነውም ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ስፖርት ለአንድነት እና ለሰላም መፍትሄ ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Tibebu Kebede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስፖርት ለአንድነት እና ለሰላም አይነተኛ መፍትሄ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። የአፍሪካ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (አኖካ) ጠቅላላ ጉባኤውን በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ አካሄዷል። በጉባኤውም…
የሀገር ውስጥ ዜና ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ዶክተር ውለታ የ2020 የዌብ ሰሚት ዓለም አቀፍ ውድድር አሸነፉ Abrham Fekede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የላሊበላ ኔትወርክ መስራች ዶክተር ውለታ ለማ ፖርቹጋል በተካሄደው የ2020 የዌብ ሰሚት ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ አሸናፉ፡፡ በጤናው ዘርፍ ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ28 ዓመታት ልምድ ያካበቱት ዶክተር ውለታ ከሽልማቱ በኋላ…
ስፓርት አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በቫሌንሺያ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር አሸነፈች Abrham Fekede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ የተካሄደውን የግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌት ገንዘቤ ዲባባ አሸነፈች፡፡ አትሌት ገንዘቤ ግማሽ ማራቶኑን በ1 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ17 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ አጠናቃለች፡፡ ሁለተኛ የወጣችው ኬንያዊቷ አትሌት ሼይላ ቼፕኪሩ 1…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ጁንታን ጭካኔ የሚያወግዙ ሰልፎች ተካሄዱ Abrham Fekede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ጁንታውን ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት የሚያወግዙ ሰልፎች በማይካድራ፣ ቆቦ፣ አላማጣ ተካሄዱ። የሀገር መከላከያ ሰራዊት በትግራይ ክልል እያከናወነ ያለውን ህግ የማስከበር ዘመቻ እንደሚደግፉ አሳውቀዋል። ሰልፈኞቹ የትግራይ ህዝብ መልካም…
የሀገር ውስጥ ዜና 3ተኛው ሀገር ዓቀፍ የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች ተከበረ Abrham Fekede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሦስተኛው ሀገር ዓቀፍ የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች በድምቀት ተከብሮ ውሏል። ሀገር ዓቀፉ የእግረኞችና የብስክሌተኞች ቀን "ከጳጉሜን እስከ ጳጉሜን እንደርሳለን" በሚል መሪ ቃል ነው የተከበረው፡፡ በዚሁ ወቅት…
ኮሮናቫይረስ ሩስያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት መስጠት ጀመረች Abrham Fekede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሩስያ በወረርሽኙ ከፍተኛ ተጋላጭነት ውስጥ ለሚገኙ ዜጎቿ የኮሮና ቫይረስ ክትባት መስጠት ጀመረች፡፡ ክትባቱ እየተሰጠ የሚገኘው ለዚሁ ተብለው በተከፈቱ አዳዲስ ክሊኒኮች ነው ተብሏል፡፡ ይህ ስፑትኒክ ቪ የተሰኘው ክትባት በ70 ክሊኒኮች ነው…
ስፓርት 7ኛው የ 30 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ ተካሄደ Abrham Fekede Dec 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 7ኛው የ 30 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደ፡፡ በውድድሩ በወንዶች አትሌት ኃይለማርያም ኪሮስ ሲያሸንፍ ዴሬሳ ገለታ እና ሙስጠፋ ከድር ሁለተኛና ሦስተኛ በመሆን አጠናቀዋል፡፡ በሴቶች ገበያነሽ አየለ በአንደኛነት ስታጠናቅቅ…