Fana: At a Speed of Life!

ህብረተሰቡ የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ በትኩረት መስራት ይገባዋል- አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህብረተሰቡ የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ በትኩረት መስራት ይገባዋል ሲሉ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ ÷ ህወሀት…

በአዲስ አበባ አዋሬ ገበያ አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 በተለምዶ አዋሬ ገበያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ ከሌሊቱ 10 ሰአት አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ በአዲስ አበባ ከተማ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን…

ህወሓት የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስና ቡድኑን ለማጥራት ከመንግስትና ከህዝብ ጋር እንሰራለን – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት የከፈተውን ጦርነት ለመቀልበስና ቡድኑን ለማጥራት ከመንግስትና ከህዝብ ጋር እንሰራለን አሉ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፡፡ የህወሓት የጥፋት ቡድን ተስፋ በመቁረጥ የሀገር መከላከያ ካምፕን በማጥቃቱ…

ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ

የክልሉ ሕዝብና መንግስት ሕወኃት ሀገር ለማፍረስ የጀመረውን ሴራ ለማክሸፍ በጋራ የሚሠሩበት ወቅት ነው። ሕወኃት ትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ያደረሰው ጥቃትና በሰሜን ዕዝ ያደረሰው የመዝረፍ ሙከራ ቡድኑ ሀገርን ለማፍረስ ወደኋላ እንደማይል በተግባር ያሳየበት ነው፡፡ በዚህም የክልሉ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ሕዝቡ የሕወሓትን ትንኮሳ በመመከት ሀገሩን ለማዳን ከመከላከያ ጎን እንዲቆም ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ የሕወሓትን ነውጠኛ ቡድን ትንኮሳ በመመከት ሀገሩን ለማዳን ከመከላከያ ጎን እንዲቆም ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሕወሓት በትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት በማድረስ ሰሜን እዝን ለመዝረፍ…