Fana: At a Speed of Life!

ቋሚ ኮሚቴው የኮሚሽኑን የኮቪድ-19 የመከላከል ምላሽ አበረታታ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን የኮቪድ-19 ወረርሺኝን ለመከላከል ያደረገውን ምላሽ አበረታታ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ሰሞኑን በኮሚሽኑ ባካሄደው የመስክ…

ፈረንሳይ ኢትዮጵያ ሰላምና ፀጥታን ለማስከበር የምታከናውነውን ስራ እንደትምደግፍ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፈረንሳይ ኢትዮጵያ ሰላምና ፀጥታን ለማስከበር የምታከናውነውን ስራ እንደትምደግፍ አስታወቀች። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾን የተመራ…

አቶ ደመቀ መኮንን በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ከኖርዌይና ኦስትሪያ አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ አቶ ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪ ኤሪክሰንና እና ከኦስትሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ሻለንበርግ ጋር ዛሬ በስልክ ተወያይተዋል። አቶ ደመቀ…

በህግ ማስከበርና ዘመቻው በምዕራብ ግንባር ተገኝተው ሲዘግቡ ለነበሩ የሚዲያ ባለሙያዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል በተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ላይ በምዕራብ ግንባር ተገኝተው በመዘገብ የተሰጣቸውን ሀገራዊ ተልዕኮ ለተወጡ የሚዲያ ባለሙያዎች የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ:: በዘመቻው በምእራብ ግንባር ከዳንሻ፣ ሁመራ፣ ሽራሮ፣ በሽሬ አድርጎ…

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከትግራይ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ሃራዊ ጉዳይ ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከትግራይ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ሃራዊ ጉዳይ ዙሪያ ዛሬ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ሙሰማ ጀማል እና የአዲስ አበባ ከተማ…

የሽሬ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች በህወሓት ቡድን የነበረው የዝምድና አሰራር ከዚህ በኋላ እንደማይቀጥል ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህወሓት ቡድን የነበረው የኔትወርክና የዝምድና አሰራር ከዚህ በኋላ እንዳይቀጥል በማድርግ ሕዝቡን በቅንነት ለማገልገል መዘጋጀታቸውን የሽሬ ከተማ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ገለጹ፡፡ አመራሮቹ በህወሓት ጁንታ አድሏዊ አስተዳደር ተማርሮ…

15ኛው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ህዳር 24 በአዲስ አበባ ይከበራል- ጨፌ ኦሮሚያ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 15ኛው የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ህዳር 24 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚከበር የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ሎሚ በዶ አስታወቁ። በዓሉ “እኩልነትና ህብረ ብሄራዊነት ለጋራ ብልፅግና” በሚል መሪ…

በሁመራ ከተማ በአንድ ሆቴል በተደረገ ፍተሻ ለሁለተኛ ጊዜ 37 ኩንታል አደንዛዥ እፅ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁመራ ከተማ በአንድ ሆቴል በተደረገ ፍተሻ ለሁለተኛ ጊዜ 37 ኩንታል አደንዛዥ እፅ ተገኘ፡፡ በከተማዋ ህግን የማስከበር ግዳጅ እየተወጡ የሚገኙ የአማራ ክልል ፖሊስ አባላት ህገወጥ ድርጊቶችን ለማስወገድ እና የህዝብን ሠላም ለማስጠበቅ እየሠሩ…

መርማሪ ቦርዱ በህግ ማስከበር ዘመቻው ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጐችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በትግራይ ክልል በተካሄደው በህግ ማስከበር ዘመቻ ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጐችን ጎበኘ። ከሀዲው የህወሓት ቡድን ባደረሰባቸው ጥቃት በጎንንደር ከተማ ተጠልለው የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት ቤተሰቦች እንዲሁም በአካባቢው…

የጁንታውን ቡድን አባላት ከማደኑ ጎን ለጎን የትግራይን ክልል ወደ መደበኛው ስርዓት መመለስ የሚያስችሉ ስራዎችን መስራት ይገባል – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህግ የሚፈለጉ የጁንታውን ቡድን አባላት ከማደኑ ጎን ለጎን የትግራይን ክልል ወደ መደበኛው ስርዓት ለመመለስ የሚያስችሉ ስራዎችን ተግባራዊ እያደረጉ መሄድ እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው ምሁራን በክልሉ…