Fana: At a Speed of Life!

የቀድሞዋ አምባሳደር ቆንጅት ስነጊዮርጊስ የ2020 የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሽልማት ሊበረከትላቸው ነው

አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አንጋፋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጅት ስነጊዮርጊስ የ2020 የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሽልማት ሊበረከትላቸው ነው። የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አምባሳደሯ የዘንድሮው ሽልማት ከሚበረከትላቸው ግለሰቦች…

የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲኖር ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ…

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ቤቶች የዕውቀት ማዕድ በመሆናቸው የመማር ማስተማር ሂደቱን መቀጠል ወሳኝ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ የመማር ማስተማር ሂደት መጀመሩን በማስመልከት…

በከፊል ተቋርጦ የነበረው አራራት -ኮተቤ -ካራ የአስፓልት መንገድ ግንባታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከፊል ተቋርጦ የነበረው አራራት -ኮተቤ -ካራ የአስፓልት መንገድ ግንባታ እየተከናወነ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። መንገዱ ከሶስት አመት በፊት የተጀመረ ቢሆንም ኮተቤ ካራ ደረስ ያለው ሁለተኛው…

ሱዳን በግዛቷ ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረ የህወሓት ጁንታ የሚሊሻ መሪ በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ወታደሮች በሱዳን ግዛት ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረ የህወሓት ጁንታ የሚሊሻ መሪ በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን አስታወቁ፡፡ የሚሊሻ መሪ ነው የተባለው ግለሰብ በሱዳን ክልል ውስጥ ከህወሓት ወገን ሆኖ ሲዋጋ የነበረ መሆኑንም ሱዳን…

ሀገርን ማገልገል የጀመሩትን እያጠናቀቁ ባቀዱበት መሥመር ለሌላ ስኬት መጓዝን ይጠይቃል­- ጠ/ሚ ዐቢይ  

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገርን ማገልገል የጀመሩትን እያጠናቀቁ ባቀዱበት መሥመር ለሌላ ስኬት መጓዝን እንደሚጠይቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ጎሮ አካባቢ የተተከሉ ችግኞችን ውሃ አጠጥተዋል።…

በጎንደር ከተማ የሽብር ተግባር ለመፈፀም በዝግጅት ላይ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎንደር ከተማ የሽብር ተግባር ለመፈፀም በዝግጅት ላይ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለፀ። የከተማው ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ኮማንደር አየልኝ ታክሎ÷ የከተማው ፖሊስ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት ጋር…

በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከታህሳስ 12 እስከ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከታህሳስ 12 እስከ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ይልቃል ከፋለ ለፋና ብሮድካስቲንግ እንደገለፁት ÷ ባለፈው ዓመት…

በመተከል የሚንቀሳቀሱ የጁንታው ርዝራዦች እጅ እንዲሰጡ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የጁንታው ህወሓት ጥፋት አስፈጻሚ ርዝራዦች ከጥፋታቻው በመታቀብ በአጭር ቀናት ውስጥ እጃቸውን ለዞኑ ኮማንድ ፖስት እንዲሰጡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሳሰቡ። ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ አሻድሊ ሃሰን…

በአማዞን ደን ላይ የሚካሄደው ምንጣሮ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱ ተነገረ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብራዚል በአማዞን ደን ላይ እየተካሄደ ያለው የደን ምንጣሮ ከፈረንጆቹ 2008 ጀምሮ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን የሀገሪቱ ስፔስ ኤጀንሲ ገልጿል፡፡ በሃገሪቱ እየጨመረ የመጣው የእርሻ መስፋፋትና የእንስሳት ግጦሽ ለደን ምንጣሮው ዋነኛ ምክንያት…

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አቋርጦት የነበረውን መደበኛ የህክምና አገልግሎት ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኮቪድ 19 ህክምናን እና መደበኛ ህክምናዎችን በአንድነት ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ። ሆስፒታሉ ሙሉ ለሙሉ የኮቪድ 19 ታካሚዎችን ተቀብሎ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ሲሆን፥ ቀድሞ…